በሻሸመኔ ሀይሌ ገ/ስላሴ ሆቴል በ01/02/2009 የፌደራል ፖሊሶች አዋጁን በመንተራስ በመዝናናት ላይ ያሉ ሰዎችን በመያዝ ወደማጎርያቸው ወስደዋቸዋል ። በተመሳሳይ በዛው ቀን ሞቢል በተለምዶ ሞቢል ሰፈር በሚባለው ቦታ የአዋሽ ባንክ በስራ ሰአት የታጠቁ የፌደራል ፖሊሶች በስራ ገበታው ላይ ያለን አንድ ሰው ውስጥ ድረስ በመግባት ከቢሮው ላይ አንስተው ወስደውታል ። በርካታ የግለሰብ ቤቶች እየተፈተሹ ሰዎች እየታሰሩ ሲሆን ከፍተኛ […]
