የኤፈርት ዳይሬክተር ሆነው የቆዩት ወ/ሮ አዜብ መስፍን ከዚህ ስልጣናቸው እንደሚነሱ የቅርብ ምንጮች አስታወቁ። የወያኔ መከላከያ ወታደሮች በመክዳት ህዝባዊ አይሉ መቀላቀላቸው ተነገረ ወደ አማራ ክልል የዘመተው የአገዛዙ ጦር ሽንፈቱን እየተጋተ እንደሚገኝ ተገለጸ፡ ህወሃት በሰሜኑ አርማጭሆ የዘር ማጥፋት ወንጀል አጠናክሮ መቀጠሉ ታወቀ። ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በአመክሮ ከእስር ቤት እንደማይፈታ ተነገረ Filed under: NEWS
