Quantcast
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የተመድ ዋና ጸሃፊ ባንኪ ሙን የኢትዮጵያ መንግስት የሰብዓዊ መብቶችን እንዲያከብር አሳሰቡ

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ ባን ኪ ሙን የኢትዮጵያ መንግስት መሰረታዊ የሰብዓዊ መብቶችን እንዲያከብር አሳሰቡ። ሃገሪቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተግባራዊ ማድረጓን ያወሱት ዋና ጸሃፊው አዋጁን ምክንያት በማድረግ የሰብዓዊ መብቶች ሊጣሱ ይችላሉ የሚል ስጋት እንዳደረባቸው ገልጸዋል። የአስቸኳይ አዋጁን ተግባራዊ መደረግን ተከትሎ አሜሪካንን ጨምሮ የተለያዩ ሃገራት ስጋታቸውን እየገለጹ ይገኛል። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ ቃል አቀባይ የሆኑት […]Image may be NSFW.
Clik here to view.

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles