Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ጎንደር ለሶስተኛ ቀን ዝም ፣ጭጭ ብላለች

$
0
0
ሽህ አዋጂ የጎንደር የነጻነት ትግል እንቅስቃሴ አያደናቅፈውም። ጎንደሬ ትእግስቱ ካለቀ አበቃ ማለት ነው፣ ማስመሰል፣ የሚባል ባህል በጎንደሬዎች አይታወቅም፣ እንኳን ጎጃም እና መላው ኦሮምያ እያገዙት ጎንደሬ ብቻውንም ቢሆን ሞትን ይመርጣል እንጂ ክብሩን የሚሸርፍበት አይወድም። የሐምሌ አምስት ሁለት ሽህ ስምንት ከትግራይ የተሰነዘረበት ጥቃት ቁስሉ በእኛ በጎንደሬዎች ታሪክ ገና ከትውልድ ትውልድ ይሸጋገራል። ሐያ አምስት አመት ታስረናል፣ ተገርፈናል፣ መሬታችን […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles