Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

በአማራ ክልል”በሚገኙ የመንግስት ቢሮዎች ዌብሳይቶች ሀክ ተደረገ

$
0
0
በሀገር ውስጥ አማተር የቴክኖሎጅ ባለሙያዎች የተሞከረው ድረ ገፅን ከአገልግሎት ውጭ የማድረግ ተግባር “መንግስትን” አወዛግቧል። የኢህአዴግ አርማ በአብክመ አርማ ተቀይሮ በመገኘቱ ከፌዴራል መ/ቤት ለክልል ቢሮው እየተደወለ የICT ሠራተኞችን ስም ስልክና ሌሎች መረጃዎችን እንዲሰጡ ሲታደርጉ ውለዋል። ልብ በሉ ይህ ዌብ ሳይትን የመስበር ተግባር የተሰራው በጀማሪ ባለሙያዎች ነው።እነዚህን ባለሙያዎች ሙያቸውን እያዳበሩ የተሻለ ስራ እንዲሰሩ ማድረግ ይጠበቅብናል።በትግራይ ነፃ አውጭ ቡድን […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles