ህዝባዊ አመጹ ህወሃትን እያሽመደመደው ለመሆኑ መረጃዎች ብሐራዊ አገልግሎት ዉስጥ ከሚገኙ የዉስጥ አርበኛ ወገኖቻችን እየደረሰን ይገኛል። የህወሃት የጎጥ ቡድን ለኢትዮጵያ የኦሮዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክርስቲያን ሲኖዶስ ተጠሪ አቡነ ማትያስ እንዲሁም ለእስልምና ጉዳዮች ተጠሪ የአስቸኳይ ግዜ አዋጁን ተንተርሶ ህዝቡን እንዲያስተምሩ እንዲገስጹና እንዲመክሩ በተለይም በቤ/ክርስቲያንና በመስጊዶች አካባቢ በሚደረጉ እለታዊ እና ሳምንታዊ እንዲሁም ወርሐዊ በአላት ላይ ምንም አይነት አመጽ ቢነሳ እርምጃ […]
