ቁም-ነገሩ “ማንን ነው የምትሳደበው?” ነው። ላንተ የዲሞክራሲ መለኪያው እሱ ከኾነ አራት ኪሎ ቤተ-መንግስት ጋር ቆመህም በጩኸት ፕሬዚዳንቱን መሳደብ ትችላለህ- የግብጽን ወይም የኤርትራን። አስተውላችሁ ከሆነ ቅቤ መጥበስ በለመደ ምላሱ ልክ እንዲህ እያለ ሲወሳልት ነው መድረክ መሪው “በቃ፣ በቃ” ያለው። ማን እንደኾነ ያውቁታላ። እዚያ ስብሰባ ላይ አስተያዬት ከሰነዘሩት መካከል ፦” በቃ ፣በቃ” ተብሎ እንዲያቆም የተደረገውም እሱ ብቻ […]
