የጎንደር የስራ ማቆም አድማ በአመርቂ ሁኔታ ተጠናቀቀ
የጎንደር ህዝብ ከሶስት ቀናት በፊት የጀመረውን የስራ ማቆም አድማ በተሳካ ሁኔታ ማጠናቀቁ ተነገረ፡፡ በከፍተኛ ወታደራዊ ጫና ውስጥ ሆኖ አድማውን ሲያከናውን የዘለቀው የከተማዋ ነዋሪ፣ የአድማው ዓላማም የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በጽኑ መቃወም እንደሆነም ሲገልጽ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ ባለፉት ሶስት ወራት ከፍተኛ ህዝባዊ...
View Articleሰበር ዜና ! ! ! በአስቸኳይ ግዜ አዋጅ ዉስጥ የሚገኘዉ ህወሃት ለሐይማኖት አባቶች የመጨረሻ ጥሪ አስተላልፏል...
ህዝባዊ አመጹ ህወሃትን እያሽመደመደው ለመሆኑ መረጃዎች ብሐራዊ አገልግሎት ዉስጥ ከሚገኙ የዉስጥ አርበኛ ወገኖቻችን እየደረሰን ይገኛል። የህወሃት የጎጥ ቡድን ለኢትዮጵያ የኦሮዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክርስቲያን ሲኖዶስ ተጠሪ አቡነ ማትያስ እንዲሁም ለእስልምና ጉዳዮች ተጠሪ የአስቸኳይ ግዜ አዋጁን ተንተርሶ ህዝቡን...
View Article“በረከት ቢሮ ገብቼ እንደፈለግኩ ተሳድቤ እወጣለሁ!” አለ ኮተታሙ ሳምሶን ማሞ
ቁም-ነገሩ “ማንን ነው የምትሳደበው?” ነው። ላንተ የዲሞክራሲ መለኪያው እሱ ከኾነ አራት ኪሎ ቤተ-መንግስት ጋር ቆመህም በጩኸት ፕሬዚዳንቱን መሳደብ ትችላለህ- የግብጽን ወይም የኤርትራን። አስተውላችሁ ከሆነ ቅቤ መጥበስ በለመደ ምላሱ ልክ እንዲህ እያለ ሲወሳልት ነው መድረክ መሪው “በቃ፣ በቃ” ያለው። ማን እንደኾነ...
View Articleወደ አርማጭሆ ትጥቅ ለማስፈታት የተንቀሳቀሰ የወያኔ ጦር ላይ ጥቃት ደረሰ፥
ዛሬ October 19, 2016 አርማጭሆ ወረዳ ሙሴባምብ ማርያም መዘጋ፥ እባበይ ፈለቀ የተባለ ወጣት ትጥቁን ለማስፈታት ተኩስ በከፈቱበት የአጋዚ ወታደሮች ላይ ጥቃት አድርሶ ተሰወረ፥ ጠመንጃውን ይዞ በሞተር ሳይክል በመጓዝ ላይ እንዳለ ድንገት አስቁመው መሳሪያህን አውርድ በማለት ተኩስ የተከፈተበት ወጣት እባበይ ፈለቀ...
View Articleከአማራ ክልል የተወከሉ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ተቃወሙ
ተወካዮቹ አዋጁ አፋኝ በመሆኑ በክልላችን እንዲሰራ አንፈቅድም በማለት ተቃውሞአቸውን ገልጸዋል። ተወካዮቹ የያዙትን አቋም እንዲለውጡ ከትናንት ጀምሮ በደህንነቶች ሲዋከቡ ውለዋል። ተቃውሞአቸውን ለመግለጽም የተዘጋጀላቸውን ምግብ ሳይመገቡ ቀርተዋል። ይህ አፋኝ ህግ በክልላችን ህዝብ ላይ ተግባራዊ እንዲሆንና ከህዝብ ጋር...
View Articleሰበር ዜና በሱማሌያ የሚገኘዉ የህወሃት ሰራዊት በአል ሸባብ ተመታ።
በሶማሌያ በኑር ፋህን መንደር አካባቢ ሲንቀሳቀስ የነበረ የወያኔ የመከላከያ ሰራዊት በአልሸባብ ቀለበት ዉስጥ በመግባቱ ድንገተኛና ያልተገመተ ጥቃት ደርሶበታል በዚህ ድንገተኛ ጥቃት 11 ኢትዮጵያዊያን ወታደሮች ሲገደሉ 3ቱ በከፍተኛ ሁኔታ መጎዳታቸዉን ትናንት ከስፍራዉ የደረሰን መረጃ ሲያመለክት። ይህንን የልሸባብ...
View Articleሰበር መረጃ…የህወሃት ኮማንድ ፖስት (ተወርዋሪ) ሐይል እክል ገጥሞታል።
ይህ አዋጅ በአማራዉ ክልል እና በኦሮሚያ ክልል ላይ ብቻ ተግባራዊ እንዲሆን ከማዘዙ በላይ ለስርአቱ የሚያገለግሉ የልዩ ሐይል የመከላከያ የፌደራልና የአየር ሐይል አባላት ባጠቃላይ ለተሰማሩበት ግዳጅ ተግባራዊ ምላሽ እየሰጡ አይደለም ሲል የወታደራዊ ኮማንድ ፖስት ተወርዋሪ ግዜያዊ ደህንነቱ ለጀኔራል ሲራጅ ፈርጌሳ...
View Articleየአስቸኳይ ጊዚ አዋጅ በአማራ ክልል ም/ቤት ውድቅ ሆነ!!
ስራ ላይ ከዋለ በኋላ በፌደራል መንግስት ፓርላማ ጸደቀ የተባለለት የወያኒ አስቸኳይ ጊዚ አዋጅ በክልል ም/ቤቶች ያጸድቁታል ተብሎ ሲጠበቅ የአማራ ክልል ም/ቢት አዋጁን ውድቅ ማድረጉ ታወቀ፡፡ የወያኔ ባለስልጣናትን ግራ ያጋባው ይህ የአማራ ክልል ም/ቢት ውሳኔን ለማስቀልበስ የም/ቤቱን አባላት በቡድንና በተናጠል...
View Articleአሜሪካ በኢትዮጵያ ጉዞ ላይ ማስጠንቀቂያ አወጣች
የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ከትናንት በስተያ ምሽት ላይ ባወጣው ማስጠንቀቂያ ኢትዮጵያ ውስጥ በተለይ አማራና ኦሮምያ ክልሎች ውስጥ በቀጠለው ለብዙ ሕይወት መጥፋት፣ በሺሆች ለሚቆጠሩ ሰዎች መታሠርና መጎዳት እንዲሁም ለተከታታይ የንብረት ውድመትን ምክንያት በሆነው አለመረጋጋት ምክንያት አሜሪካዊያን ወደ...
View Articleትግላችንን ከዳር ለማድረስ የሚከተሉትን 8 ተጨባጭ እርምጃዎች ሕዝባዊ ትግሉ በቀጣይነት ይወስዳል
ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በሀገራችን ኢትዮጵያ የተከሰተው ስር የሰደደ የፖለቲካ ቀውስ በሰለጠነ የውይይትና የድርድር መንገድ እንዲፈታ ለሀገር ደህንነት ከሚያስቡ የአገር ሽማግሌዎችም ሆነ ከተለያዩ የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር ወዳጆቹ ጭምር የቀረበለትንና የሚቀርብለትን ጥሪ አሌ ብሎ፤ ይህ እኩይ የጥቂት ሽፍቶች ሥርዓት ለ25...
View Articleየትግራይ ጦር መሃል ከተማውን እንዲጠብቅ እየተደረገ ነው
የደርግ የመጨረሻ “መሳሪያ ታጠቁልኝ “አመታቶች በወያኔም እየተደገሙ ነው። – የደህንነት ሹሙ ባንክ ኦፍ አቡደሃቢ ያላቸውን 34 ሚሊዮን ዶላር ውስጥ 20 ሚሊዮኑን ወደ ማሌዢያ ባንኮች ማዘዋወራቸው ታወቀ። በመሃል ሃገር ያለውን ጦር ሰሜን ግንባር ላይ አስፍሮ በምትኩ በትግራይ ክልል የሚገኘውን ትግሪኛ ተናጋሪ ተጠባባቂ...
View Articleየብሪታኒያ መንግስት የሃገሪቱ ዜጎች አስቸኳይ ከሆነ ተልዕኮ ውጭ ወደ አማራና የተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች እንዳይጓዙ አሳሰበ
በኢትዮጵያ ተግባራዊ ተደርጎ የሚገኘውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተከትሎ የብሪታኒያ መንግስት የሃገሪቱ ዜጎች አስቸኳይ ከሆነ ተልዕኮ ውጭ ወደ አማራና የተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች እንዳይጓዙ አሳሰበ። በዚሁ አዋጅ መውጣት ዙሪያ ስጋቷን ስትገልፅ የቆየችው አሜሪካ ከቀናት በፊት ዜጎቿ ተመሳሳይ ማሳሰቢያን ማሰራጨቷ ይታወሳል።...
View Articleየወያኔ መንግስት የአሜሪካን መግለጫ አጣጣለው
የአሜሪካ መንግስት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን አስመልክቶ ያወጣውን መግለጫ የኢትዮጵያ መንግስት አጣጥለውታል፡፡ የኢትዮጵያ መንግስት አፈ ቀላጤ የሆኑት አቶ ጌታቸው ረዳ መግለጫውን ‹‹የኢትዮጵያን መረጋጋት እና ሰላም ከማይመኙ የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ጥቂት ሰራተኞች የተሰጠ መግለጫ ነው፡፡›› ሲሉ ተችተውታል፡፡...
View Articleበአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን የምትገኘው የመርሳ ከተማ በርካታ ቤቶችን ህገወጥ ናቸው በሚል ፈረሱ፡፡
በሰሜን ወሎ ዞን መርሳ ከተማ ከ 500 በላይ ቤቶች ሕገ ወጥ ናችሁ በሚል ሽፋን የፈረሱ ሲሆን የሚያሳዝነው ፍራሹ በራሱ ለወያኔ መንግስት ገቢ መደረጉ ነው ። ተፈናቃዮች መንገድ ላይ ወድቀዋል ድረሱልን ይላሉ ። መርሳ ላይ ከሁለት ወር በፊት ትግሬ ወልቃይት ትግሬ ነው ሲል ያሸነፈባት ብቸኛዋ ከተማ ነበረች ዛሬ በትግሬ...
View Articleጆን ከርቢ /የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ቃል አቀባይ/በኢትዮጵያ የጉዞ ማስጠንቀቂያ ላይ ተጨማሪ ማብራሪያ
የዩናይትድ ስቴትስ ውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ባለፈው ማክሰኞ በተለያዩ የዓለማችን ጉዳዮች ላይ ለጋዜጠኞ በሰጠው መግለጫ፣ የኢትዮጵያም ጉዳይ ተነስቶ ነበር። ማብራሪያውን የሰጡት፣ ቃል-አቀባዩ ጆን ከርቢ ናቸው። ዘገባውን አዲሱ አበበ ተከታትሎታል፡፡ ዝርዝሩን ከተያያዘው ድምፅ ያዳምጡ፡፡...
View ArticleBreaking News የኢትዮጵያ ሀገራዊ ንቅናቄ በአራት ድርጅቶች ተመሰረተ!!!
አራት የፖለቲካ ድርጅቶች ወያኔን ለመታገል የኢትዮጵያ ሀገራዊ ንቅናቄ የተሰኘ የጋራ ንቅናቄ መመስረታቸው ይፋ ሆነ፡፡ እነዚህም አርበኞች ግንቦት ሰባት የአንድነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ፡ የኦሮሞ ዶሞክራሲያዊ ንቅናቄ፡ የአፋር ህዝብ ፓርቲና የሲዳማ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ ሲሆኑ ምስረታውን አስመልክቶም በመጪው እሁድ...
View Articleበህወሀትና ብአዴን መካከል የተፈጠረው ፓለቲካዊ ፍጥጫ
የብአዴን ስብሰባ ዛሬም ቀጥሏል። አማራ ያልሆኑትን እነዚህ ከፊት ለፊት የሚያታዩትን ካሳ ተ/ብርሀን፣ከበደ ጫኔን፣ሴኩ ቱሬ፣ፍሬህይወት፣ በረከት፣….እና የመሳሰሉ የያዘው ብአዴን ካለፈው አመት ጀምሮ የእነዚህን የህወሀት መልዕክተኞች ዱላ ለመቋቋም በመሞከሩ ከህወሃት በኩል ብአዴን የነፍጠኛ ስርዓትን ለመመለስ እየታገለ...
View Articleወያኔን ከስልጣን ለማውረድ ከታወቁ የአማራና የኦሮሞ የትግል አቀንቃኞች የተሠጠ የመጨረሻው የትግል ስልት፦
የወያኔን አገዛዝ ማውረድ የጊዜው አንገብጋቢ ጥያቄ ሆኗል፤ ይህ የሚያከራክር አይመሰለኝም፤ ከሃያ አምስት ዓመታት በላይ በጠመንጃ ጉልበትና በሲአይኤ ድጋፍ ሰንጎ የገዛ ቡድን በቃህ ቢባል አይደንቅም፤ ሌላው ጥያቄ ‹‹የወያኔን አገዛዝ ማውረድ የሚቻለው እንዴት ነው?›› ባዶ እጃችንን እየወጣን በቀን 1000 ብር...
View Article“ህወሃት በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በኢህአዴግና በመንግስት ላይ መፈንቅለ መንግስት አድርጓል”ጠበቃ ተማም አባቡልጉ
“ህወሃት በሌሎች የኢህአዴግ አባልና አጋር ድርጅቶች፣ ራሱ የፈጠራቸው የይስሙላ የፌዴራልና የክልል መንግስታት መዋቅሮች ላይ መፈንቅለ መንግስት አድርጎ፣ ቀድሞ ያዙልኝ ሲል ለእነዚህ ሰጥቶ የነበረውን ስልጣን በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ስም መልሶ የተቀበለበት፣ የራሱን እጅ ስራ የሆኑትን መስተዳድሮችና መዋቅሮችን የገለበጠበት...
View Articleየአጋዚ ጦር እየተበታተነ ነው ተባለ
በቅርቡ አጋዚ ክፍለጦርን ለቀው የወጡ ወታደሮች ለኢሳት እንደገለጹት ጦሩ ከምንጊዜው በላይ እየተበታተነ ይገኛል። አብዛኛው የሰራዊቱ አባል በክፍለጦሩ ውስጥ የሚታየውን ፍጹም ዘረኝነት በመጥላት እየጠፋ ፣ ክፍለጦሩን አመናምኖታል። በአሁኑ ሰአት 2 ሺ የሚሆኑ አባላት ብቻ የቀሩ ሲሆን፣ ከ2007 ዓም ጀምሮ እስካሁን ወደ...
View Article