Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

አሜሪካ በኢትዮጵያ ጉዞ ላይ ማስጠንቀቂያ አወጣች

$
0
0
የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ከትናንት በስተያ ምሽት ላይ ባወጣው ማስጠንቀቂያ ኢትዮጵያ ውስጥ በተለይ አማራና ኦሮምያ ክልሎች ውስጥ በቀጠለው ለብዙ ሕይወት መጥፋት፣ በሺሆች ለሚቆጠሩ ሰዎች መታሠርና መጎዳት እንዲሁም ለተከታታይ የንብረት ውድመትን ምክንያት በሆነው አለመረጋጋት ምክንያት አሜሪካዊያን ወደ ኢትዮጵያ ለማድረግ የያዙትን እጅግ አስፈላጊ ያልሆነ የጉዞ ውጥን ሁሉ እንዲሠርዙ አሳስቧል፡፡ በአሁኑ ጊዜ በሃገሪቱ ውስጥ ባለው የፀጥታ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles