ስራ ላይ ከዋለ በኋላ በፌደራል መንግስት ፓርላማ ጸደቀ የተባለለት የወያኒ አስቸኳይ ጊዚ አዋጅ በክልል ም/ቤቶች ያጸድቁታል ተብሎ ሲጠበቅ የአማራ ክልል ም/ቢት አዋጁን ውድቅ ማድረጉ ታወቀ፡፡ የወያኔ ባለስልጣናትን ግራ ያጋባው ይህ የአማራ ክልል ም/ቢት ውሳኔን ለማስቀልበስ የም/ቤቱን አባላት በቡድንና በተናጠል የተደረገው ልመናና ልምምጥ ውጤት ሳያስገኝ ትናንት ቅዳሜ በድጋሚ የተሞከረው አዋጁን የማጸደቅ ሙከራም በድጋሚ በእንቢተኝነት ለመክሸፍ መብቃቱን […]
