የደርግ የመጨረሻ “መሳሪያ ታጠቁልኝ “አመታቶች በወያኔም እየተደገሙ ነው። – የደህንነት ሹሙ ባንክ ኦፍ አቡደሃቢ ያላቸውን 34 ሚሊዮን ዶላር ውስጥ 20 ሚሊዮኑን ወደ ማሌዢያ ባንኮች ማዘዋወራቸው ታወቀ። በመሃል ሃገር ያለውን ጦር ሰሜን ግንባር ላይ አስፍሮ በምትኩ በትግራይ ክልል የሚገኘውን ትግሪኛ ተናጋሪ ተጠባባቂ ጦር በማስታጠቅ በመሃል አገር ላይ ለማስፈር እቅድ መያዙን በመከላከያ ሚኒስቴር የምድር ጦር መምሪያ ውስጥ […]
