በኢትዮጵያ ተግባራዊ ተደርጎ የሚገኘውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተከትሎ የብሪታኒያ መንግስት የሃገሪቱ ዜጎች አስቸኳይ ከሆነ ተልዕኮ ውጭ ወደ አማራና የተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች እንዳይጓዙ አሳሰበ። በዚሁ አዋጅ መውጣት ዙሪያ ስጋቷን ስትገልፅ የቆየችው አሜሪካ ከቀናት በፊት ዜጎቿ ተመሳሳይ ማሳሰቢያን ማሰራጨቷ ይታወሳል። በኢትዮጵያ ስላለው የፖለቲካ ጉዳይ ሪፖርን ያወጣው የብሪታኒያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዜጎቿ ሙሉ ለሙሉ እጅግ አስቸኳይ ከሆነ ተልዕኮ […]
