የብአዴን ስብሰባ ዛሬም ቀጥሏል። አማራ ያልሆኑትን እነዚህ ከፊት ለፊት የሚያታዩትን ካሳ ተ/ብርሀን፣ከበደ ጫኔን፣ሴኩ ቱሬ፣ፍሬህይወት፣ በረከት፣….እና የመሳሰሉ የያዘው ብአዴን ካለፈው አመት ጀምሮ የእነዚህን የህወሀት መልዕክተኞች ዱላ ለመቋቋም በመሞከሩ ከህወሃት በኩል ብአዴን የነፍጠኛ ስርዓትን ለመመለስ እየታገለ ነው የሚል የአደባባይ ወቀሳ ደርሶበታል። በአዴን ውስጥ ሁለት ቡድን አለ የትግራይ ነፃ አውጭ ቡድንን የሚደግፈው የእነ ካሳ እና ከበደ ጫኔ ቡድንና […]
