Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ወያኔን ከስልጣን ለማውረድ ከታወቁ የአማራና የኦሮሞ የትግል አቀንቃኞች የተሠጠ የመጨረሻው የትግል ስልት፦

$
0
0
የወያኔን አገዛዝ ማውረድ የጊዜው አንገብጋቢ ጥያቄ ሆኗል፤ ይህ የሚያከራክር አይመሰለኝም፤ ከሃያ አምስት ዓመታት በላይ በጠመንጃ ጉልበትና በሲአይኤ ድጋፍ ሰንጎ የገዛ ቡድን በቃህ ቢባል አይደንቅም፤ ሌላው ጥያቄ ‹‹የወያኔን አገዛዝ ማውረድ የሚቻለው እንዴት ነው?›› ባዶ እጃችንን እየወጣን በቀን 1000 ብር ከሚከፈለውና ስናይቨር ከያዘ ምንም አይነት ርህራሄ ከሌላቸው የአጋዜ ቅልብ ነፍሰ በላዎች ጋር በመጋፈጥ አላስፈላጊ መስዋት መሆን የለብነም፡፡ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles