በኢትዮጵያ ባለፉት ሶስት ወራቶች ውስጥ ከተቋቋሙበት አላማ ውጭ ሲንቀሳቀሱ ነበሩ የተባሉት 12 መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ከስራቸው ታገዱ። ከአራት አመት በፊት አጨቃጫቂ ነው የተባለው የበጎ አድራጎት ድርጅቶችን የሚቆጣጠረው አዋጅ ተግባራዊ ከተደረገ በኋላ በየጊዜው ቁጥጥር እየተደረገባቸው ከስራቸው የሚደረጉ ሃገር በቀልና የውጭ ድርጅቶች ቁጥር እየጨማረ መምጣቱም ታውቋል። የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት ኤጀንሲ የስራ ፈቃዳቸው የታገደባቸው ተቋማት ፈቃድ ሲያወጡ […]Image may be NSFW.
Clik here to view.
Clik here to view.
