በቅርቡ የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ የደነገገዉ ህወሃት በመላዉ አለም በሚገኙ ተቃዋሚዎች ላይ ተጽእኖ ለማሳደር በኢንባሲዎች አማካኝነት የስብሰባና የተቃዉሞ ሰልፍ በደጋፊዎቹ አማካኝነት ሊያደርግ እንደነበር መጠቆማችን የቅርብ ግዜ ትዉስታ ነዉ። በመሆኑም ህወሃት የመጀመሪያዉን ስብሰባ በደቡብ አፍሪካ ፍሪ እስተት ሊያደርግ ዝግጅቱን ጨርሶ በነበረት ወቅት መረጃዉ ቀድሞ በመዉጣቱ ምክንያት ዉድ የኢትዮጵያ ልጆች በግንባር ስፍራዉ ድረስ በመሄድ በዚህ እኩይ ተግባር ላይ […]
