ያሳለፍነዉ እሮብ ነበር የሶማሌያዉ አል ሸባብ በደቡብ ሶማሌያ የምትገኘዉን ቲየግሎው Tiyeeglow የተባለችዉን ከተማ መቆጣጠሩን ይፋ ያደረገዉ ባኮንና ሂራን የተባሉ ቅርብ የሆኑ ቁልፍ ክልሎችን ለማጥቃት የሚመቸዉ ሲሆን ይህን አል ሸባብ ሄልጋን የሚገኘዉን የአሚሶም ወታደራዊ ጣቢያን በመቆጣጠር የበላይነቱን ተቆጣጥሯል። የአፍሪካ ህብረቱ ሰራዊት ከፍተኛ መሰዋትነት ከፍለዉ ሞተዉና ቆስለዉ ያስከበሩትን የጦር ቀጠናዎች የኢትዮጵያ መከላከያ ሆን ብሎ ለአልሸባብ አስረክቦ ሊወጣ […]
