Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ጎንደር በምዕራብ አርማጭሆ ቁጥራቸው በርከት ያለ የመከላከያ ሠራዊት አባላት ስርአቱን ከድተው ወደ ትግሉ እንደተቀላቀሉ እየተሰማ ነው፥

$
0
0
ጎንደር በምዕራብ አርማጭሆ ቁጥራቸው በርከት ያለ የመከላከያ ሠራዊት አባላት ስርአቱን ከድተው ወደ ትግሉ እንደተቀላቀሉ እየተሰማ ነው፥ ትላንትና እና ዛሬ ከ 20 በላይ የመከላከያ ሰራዊት ከነሙሉ ትጥቃቸው ስርአቱን ከድተው፥ እስናይፐር መሣሪያ እና ከባድ መትረየሥ እንደታጠቁ ወደ ህዝቡ ተቀላቅለዋል። በበከላከያ ሰራዊቱ መጥፋት ተባባሪ ናቸው የተባሉ የዓካባቢው ሞተረኞች እየታደኑ መሆኑም ተነግሯል። በሌላ በኩል ደግሞ ቤት ለቤት ፍተሻ በማድረግ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles