በባርነት ብዝበዛና በቀኝ አገዛዝ ስር ለማቀቁ ህዝቦች የነጻነት ተስፋና ቀንዲል የነበርች አገርና ህዝብ። ስንቱ የአልም ህዝብr በታሪኳ፣በስልጣኔዋ፣ በባህሏ፣ በደግነቷና በህዝብዋ ሃገር ፍቅርና አርበኝነት የሚቅኑባት አገርና ህዝብ። ይህቺ ወብ አገርና ድንቅ ህዝብr በሚያሳዝን ሁኔታ ባለፉት ቅርብ አመታት ግን የስልጣኔና የታሪክን ቁልቁልት እየውርዱ ይግኛሉ። እንሆ አለምr ሁሉ በሚያሳፈር ሁኔታ በረሃብና እርዛት፣ በድርቅና ቸነፈር፣ በርስ በርስ ጦርነትና አምባገነንት […]
