Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ሜ/ጄኔራል መሃመድ ኢሻ የአማራ ምድር ኮማንድ ፖስቶች አዛዝ ሁኖ መመደቡ ታወቀ።

$
0
0
ጄኔራሉ የአድዋ ተወላጅ ሲሆን የጄ/ል ሳሞራ የቅርብ ታማኝና እስከ 2008 አጋማሽ የአግአዚ ክ/ጦር ዋና አዛዥ የነበረ ነው። ጄኔራሉ ምንም ፊደል ያልቆጠረ፣ ከህወኃትና ከሳሞራ ሌላ እምነት የለለው ድፍን ነው። ጀኔራሉ በ23/02/09 ከሌላው ከሜቴክ በለስ ስኩአር ፋብሪካ ስ/አስኪያጅ ከሆነው ኮ/ል ገ/ሚካኤል ሃጎስ ጋር በመሆን በአዊ ዞን ጃዊ ወረዳ ህዝባዊ ስብሰባ ጠርተው ነበር፤ በስብሰባው የአዊ ዞን አስተዳዳሪወች፣የጃዊ ወረዳ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles