Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ሂውማን ራይትስ ዎች ይፋ ባደረጋቸው የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ዙሪያ ከኢትዮጵያ መንግስት ተወካዮች ጋር ለመወያየት እንደሚፈልግ ገለጸ

$
0
0
የአለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ሂዩማን ራይትስ ዎች በቅርቡ ይፋ ባደረጋቸው የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ዙሪያ ከኢትዮጵያ መንግስት ተወካዮች ጋር በማንኛውም ስፍራ በአካል በመገኛኘት ለመወያየት እንደሚፈልግ አርብ ገለጠ። ድርጅቱ በተለያዩ ጊዜያት የሚያቀርባቸውን ሪፖርቶችን ተከትሎ የቀድሞ የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኢስትር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ሰፊ ምላሽን በመስጠት ተፈጽሟል የተባሉ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ውድቅ ማድረጋቸው ይታወሳል። ይሁንና ሂውማን ራይትስ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles