ዛሬ 03/2009 ለ04/2009 ዓም ሌሊት 6 :40 ላይ ሳንጃ የሚገኘው የወያኔ ወታደራዊ ካንፕ ከፍተኛ ጉዳት ደረሰበት ጀግኖቹ የአማራ ገበሬዎች የነጻነት ተዋጊዎች ወታደራዊ ካንፑን በሌሊት በመውረር ቁጥራቸው ያልታወቀ የወያኔ ወታደሮችን መግደላቸው ታውቋል እንዲሁም በርካታ የጦር መሣሪያ እና ወታደሮችን ይዘው መሠወራቸው ተረጋግጧል ፡፡ በአሁኑ ሰዓት ሣንጃ ጦር ካንፕ አካባቢ ከፍተኛ ውጥረት ነግሷል በአከባቢው ሰው ማለፍ እንደማይቻል ምንጮች […]Image may be NSFW.
Clik here to view.
Clik here to view.
