የባህርዳር ፖሊስ ከእስረኛ ቤተሰቦች ጋር ተፋጣል
የታሰሩ የደባርቅ ወጣቶችን ከፓሊስ ጣብያ አውጥተው የት እንደሚወስዷቸው አልታዎቀም፡፡ እናቶች በአሁኑ ሠዓት እያለቀሱ ይገኛሉ ህዝብ ፓሊስ ጣብያ ሞልቶ ይገኛል።አሁን የመኪናው ሹፌር አጋዚዎች ጫን ብለው ከወሰዱት በሁዋላ ወጣቶች መሆናቸውን ሲያውቅ አልጭንም በማለት ከህዝብ ጋር መሆኑን አሳይቷል ጭቅጭቅ እንደቀጠለ ነው።...
View Articleትጥቅ ለማስፈታት ወደ አማራ ክልል ሰሜን ጎንደር የተንቀሳቀሰው የመንግስት ሃይል ከህዝብና ራሳቸውን የነጻነት ሃይሎች ከሚሉ...
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅን ተከትሎ ትጥቅ ለማስፈታት ወደ አማራ ክልል በተለይም ሰሜን ጎንደር የተንቀሳቀሰው የመንግስት ሃይል ከህዝብና ራሳቸውን የነጻነት ሃይሎች ከሚሉ ታጣቂዎች ከፍተኛ አጸፋ እንደተሰነዘረባቸው መሆኑን የአካባቢው ምንጮች ገልጹ። በወገራ ወረዳ እንቃሽ አካባቢ በተካሄደው ጦርነት 30 ታጣቂዎችና ወታደሮች...
View Articleከትናንት ጀምሮ በተደረገ ውጊያ በወገራ 50 ወታደሮች ሲማረኩ ቁጥራቸው የበዛ ደግሞ መገደላቸው ተነገረ፤
በሰሜን ጎንደር ዞን በወገራ ወረዳ የእንቃሽ ቀበሌ የዐማራ ገበሬዎችን ትጥቅ ለመንጠቅ የተንቀሳቀሰው የወያኔ ጦር ሙሉ በሙሉ በምርኮና በሞት ተደምስሷል፡፡ ከቦታው በስልክ ያነጋገርናቸው የጎበዝ አለቆች ‹‹ሆን ብለው አዝመራችን በምንሸክፍበት በዚህ ወቅት መሣሪያ ለመግፈፍ መጡብን፤ እኛም ገጥመን ፈጀናቸው›› ብለዋል፡፡...
View Articleበምዕራብ ዐማራ ሞጣ ከተማ ዛሬ 7 መምህራን ታስረዋል እንዲሁም ከተማዋ በወታደር ተሞልታለች
ጀነራል አበበ የተባሉ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጂ በአማራ ክልል አስፋጻሚ ከሆኑት አንዱ ትናት የመሰናዶ መምህራንን ሰብስበው እኔ የተላኩት ሙሉ መምህራንን እንዳስር ነው አዋጁን ስለጣሳቹህ ካሉ ቡሃላ ዛሬ ሌሊት 10 ሰዐት 7 መምህራን ከቤታቸው በማስገደድ ወስደው አስራዋቸዋል 6 የከፍተኛ መሰናዶ መምህራን ሲሆኑ አንዱ መምህር...
View Articleበወገራ ወታደሮች ገበሬዎችን ለማጥቃት ምሽግ እየቆፈሩ እንደሆነ ታወቀ፤
በገበሬዎች የተማረከውን የጦር መሣሪያ ለማስመለስ በሃይማኖት አባቶች ሙከራ አድርጎ ያልተሳካለት የወያኔ ጦር ምሽግ እየቆፈረ እንደሆነ የጎበዝ አለቆች አስታወቁ። የጎበዝ አለቆቹ እንደሚሉት ዛሬ ሰላም ይወዳርዳል በማለት 15 የማረክናቸውን ወታደሮች ለቀንላቸው ነበር። ሆኖም ወያኔዎች የማረካችሁትን መሣሪያም መልሱልን...
View Articleበኢትዮጵያ የተቀሰቀሰው ተቃውሞ አንድ ዓመት ሞላው
በኦሮሚያ ክልል በኢትዮጵያ መንግሥት ላይ የተቀሰቀሰው ተቃውሞና አመጽ አንድ ዓመት ሞላው። በኢትዮጵያ ትልቁን ቁጥር ለሚይዘው የኦሮሞ ማኅበረሰብ የተቃውሞ መነሻ የሆኑት የፖለቲካ ነፃነት እና ፍትሃዊ የምጣኔ ሃብት ክፍፍል ጥያቄዎች ዛሬስ ተመልሰው ይኾን? የአሜሪካ ድምጿ ማርታ ቫንዶርፍ ከብራስልስ ባጠናቀረችው ዘገባዋ...
View Articleምስ/ጎጃም ወጥቶ መመለስ አዳጋች ሆኗል።
ህወሀት በልጁ ብአዴን አማካኝነት የተሳለውን የበቀል ካራ በጎጃሞች አንገት ላይ ማሳረፉን ተያይዞታል።ምስ/ጎጃም ሰላም አይደለም በተለይ ሞጣ ቀራኒዮና ጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ ግንደወይን ከተማ አፈናውና አፈሳው ከምንጊዜውም በላይ ጨምሯል።ይህ ግፍና በደል የሚፈፀመው ደግሞ በህወሀት እጅ በተሰሩት የብአዴን ሰወች ጠቋሚና...
View Articleየኢትዮጵያ ፖሊቲከኞች ከአሜሪካ ፖሊቲከኞች ምን ይማራሉ?
መስፍን ወልደ ማርያም ኅዳር/2009 የአሜሪካንን ምርጫ ስከታተል ሃምሳ ዓመታት አልፈውኛል፤ ነገር ግን ተወዳዳሪ ፖሊቲከኞቹንም፣ ሕዝቡንም፣ ጋዜጠኞችንም በሚያሳፍር (የሚያፍር ከተገኘ!) ሁኔታ በጭቅጭቅና በስድብ የታጀበ ውድድር ስመለከት ይህ የመጀመሪያዬ ነው፤ እኛ ወደነሱ እንሄዳለን ስንል እነሱ ወደኛ እየመጡ...
View Articleየሳሞራና የጌታቸው ግብግብ እና እንድምታው
በአሁኑ ሰዓት የህወሓት አገዛዝ የገባበት ቀውስ እየተወሳሰበ ነው። አሁን እውነተኛ የመንግሥት ስልጣን ያለው በሳሞራ የኑስ እጅ ውስጥ ቢሆንም እንኳን ተቀናቃኙ ጌታቸው አሰፋ ሽንፈቱን ሙሉ በሙሉ አልተቀበለም። የሳሞራ የኑስ ቀኝ እጅ የሆነው በገብሬ አድሀና (ዲላ) የሚመራው ወታደራዊ መረጃ የጌታቸው አሰፋን “የብሄራዊ...
View Articleሰሜን ጎንደር አምባጊዮርጊስ አካባቢ ልዩ ስሙ እንቃሽ ተብሎ በሚጠራው ስፍራ ለሶስተኛ ቀን ከባድ ውግያ የተካሄደ ነው ተባለ
ሰሜን ጎንደር አምባጊዮርጊስ አካባቢ ልዩ ስሙ እንቃሽ ተብሎ የሚጠራ የጀግና መፍለቂያ ላይ በገበሬው ሰራዊትና በአጋዚ መካከል የሚካሄደው በከባድ መሳሪያ ጭምር የታገዘ ከባድ ውጊያ ለሶስተኛ ቀን ቀጥሏል። በአጋዚ በኩል ከ80 በላይ እንደሞተና ብዙ እንደተማረከ ከቦታው አረጋግጠናል።ዲሽቃ፣ ብሬን፣ መትረጌስና ስናይፐር...
View Articleእነ አቶ በቀለ ገርባ ከፍተኛ ድብደባ እንደደረሰባቸው ለፍርድ ቤት ተናገሩ
መቅረብ ከነበረባቸው 22 ሰዎች አምስቱ አልቀረቡም – “አራቱ የተለያየ እስር ቤት ስለሆኑ አላቀረብኳቸውም አንዱ ግን የት እንዳለ አላውቅም” ፖሊስ ከቂሊንጦ እስር ቤት ቃጠሎ በኋላ ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ፍርድ ቤት የቀረቡት በዐቃቤ ሕግ በሽብር ወንጀል የተከሰሱት እነ አቶ በቀለ ገርባን ጨምሮ 22 የኦሮሞ ፌደራሊስት...
View Articleበአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ፋግታ ለኮማ እንደውሃ ቀበሌ በሚገኘው የዝረሂ ተራራ ላይ የእሳተ ጎመራ ፍንዳታ ተከሰተ፡፡
እስካሁን ድረስም 400 ሜትር አካባቢ የሚረዝመው የተራራው ክፍል በጭስ በመሸፈን ላይ ነው፡፡ የእሳተገምራ ፍንዳታ (volcanic eruption) በብዛት በሞቃታማ አካባቢዎች ይፈጠራል ፡፡አሁን የተነሳበት ቦታ ግን ውሃማ እና ከፍተኛ ከሆነ ቦታ ላይ ነው፡፡በዚህ ሁኔታ እንዴት እንደተከሰተ ለማወቅ የባህር ዳር ዩኒቨርሲተ...
View Articleጦማሪ በፈቃዱ ኃይሉ መሪ አከባቢ ወደሚገኘው ፖሊስ ጣቢያ ተዘዋወረ
በትላንትናው ዕለት በጠቅላይ እዙ ትፈለጋለህ ተብሎ በፖሊስ ቁጥጥር ስር የዋለው ጦማሪ በፈቃዱ ኃይሉ ሲምሲ አከባቢ ወደሚኘው በየካ/ክ/ከ/ የማኅ/አቀፍ የመሪ እና አከባቢው የማኀ/አቀፍ የፖሊስ አገልግሎት ጣቢያ መዘዋወሩ ታዉቋል። ለጠቅላይ እዙ ቃሉን እንደሰጠና ፍርድ ቤትም የማይቀርብ መሆኑም ተረጋግጧል። የቀረበበት...
View Articleየህወሓት ከፍተኛ አመራር አባላት ተሰብስበው በሙስና ወንጀል ታስረው የነበሩትን የፓርቲው አባላት ከእስር እንዲለቀቁ ወስኗል
የህወሓት ከፍተኛ አመራር አባላት ተሰብስበው በሙስና ወንጀል ታስረው የነበሩትን የፓርቲው አባላት ከእስር እንዲለቀቁ ወስኗል በዚህ መሰረት በሙስና ወንጀል የተፈረዱና የተጠረጠሩ እስረኞች (የህወሓት አባላት) በሙሉ ከእስር መለቀቃቸው ተረጋግጧል። ምክንያት፡ ሁሉም የህወሐት አባላት በሙስና መጨማለቃቸው በመረጋገጡና “ማን...
View Article-አስቸኳይ የድረሱልን ጥሪ ሰሜን ጎንደር እንቃሽ
ሰሜን ጎንደር እንቃሽ ላይ አምስተኛ ቀኑን በዘለቀው ጦርነት የተበሳጨው ወያኔ ያለ የሌለ ሃይሉን በመላክ ከበባ በማድረግ ላይ ስለሆነ በጀግንነት እየተዋጋ ያለው የገበሬ ጦር አፋጣኝ ትብብር ከቅርብም ከሩቅም ላለ ወገን አቅርቧል። 1) በተለይም በጃኖራ፣ በአጅሬ፣ በቆላ ወገራ ያለው ወገን በፍጥነት እንዲደርስ። 2)...
View Articleሳንጃ የሚገኘው የወያኔ ወታደራዊ ካንፕ ከፍተኛ ጉዳት ደረሰበት
ዛሬ 03/2009 ለ04/2009 ዓም ሌሊት 6 :40 ላይ ሳንጃ የሚገኘው የወያኔ ወታደራዊ ካንፕ ከፍተኛ ጉዳት ደረሰበት ጀግኖቹ የአማራ ገበሬዎች የነጻነት ተዋጊዎች ወታደራዊ ካንፑን በሌሊት በመውረር ቁጥራቸው ያልታወቀ የወያኔ ወታደሮችን መግደላቸው ታውቋል እንዲሁም በርካታ የጦር መሣሪያ እና ወታደሮችን ይዘው...
View Articleየውጭ ጉዳይ ሚ/ሩ ወርቅነህ ገበየሁን ትግሬነት ያጋለጠው ጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋ ተጨማሪ መረጃዎችን ሰጠ
.ወርቅነህን የማውቀው ዩኒቨርስቲ ተማሪ ሳለን ነው። ያኔ የዘር ነገር ብዙ አሳሳቢ አልነበረም ነገር ግን በሁዋላ ስናውቅ ከትግራይ ቤተሰብ ሻሸመኔ ተወልዶ አድጎ ነው። ኦሮሚኛ አቀላጥፎ ስለሚናገር ሕወሓት የሚያደርገው ሲያጣ ነው ለኦህዴድ ባለስልጣንነት የሾመው አሁን ደግሞ እሱኑ የኦሮሞ የውጭ ጉዳይ ተሾመ ይሉናል።...
View Articleየነጻነት ተጋድሎው በሰሜን ጎንደር ተጠናክሮ ቀጥሏል፥
አሻፈረኝ ብለው ከወያኔ ሰራዊት ጋር ለመፋለም ጫካ የከተቱ ታጣቂዎች፥ ታች አርማጭሆ ሳንጃ የወያኔ የጦር ካምፕ ላይ ጥቃት አድርሰው የወያኔ ወታደሮችን መግደላቸው ተሰምቷል:: ታጣቂዎች ቅዳሜ ሌሊት ሳንጃ የሚገኘው የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባር ወታደራዊ ካምፕ ላይ አደጋ ጥለው የጦሩን አዛዥ ጨምሮ 4 ወታደሮችን ገድለዋል፥...
View Articleበደቡብ ኢትዮጵያ በስሎቫኪያና ቼክ ሪፐብሊክ ቱሪስቶች ላይ ጥቃት መፈጸሙ ተገለጸ
በደቡብ ክልል ሚዛን ከተማ አካባቢ በጉብኝት ላይ የነበሩ 10 የስሎቫኪያና የቼክ ሪፐብሊክ ቱሪስቶች ማንነታቸው ባልታወቀ ታጣቂዎች ዝርፊያ ተፈጽሞባቸው ሹፌራቸው መገልደሉ ተገለጸ። የቼክ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከቀናት በፊት በክልሉ ጉብኝት በማድረግ ላይ የነበሩት ቱሪስቶች በታጠቁ ሃይሎች ገንዘብን ጨምሮ የባንክ መገልገያ...
View Articleሠበር ዜና በጎንደር ከፋኝ ያሉ ገበሬዎች ታሪክ እየሰሩ ነው
የጎንደር ገበሬዎች ከፋኝ ብለው በህወሓት አገዛዝ መሸፈታቸውን በጀግንነት እያስመሰከሩ ነው ለዛሬ አጥቢያ ህዳር 5/2009 ዓም ሌሊት ታች አርማጭሆ አሸሬ ዝቅ ብለን የምናገኛትን ማክሰኞ ገበያን ጀግኖቹ በሌሊት በመውረር የህወሓትን ወታደር በማባረር ተቆጣጥረዋት አድረዋል የህወሓት ወታደር የጀግኖቹ ትንፋሽ አቃጥሎት እግሬ...
View Article