ይገርማል እንደዛ የተለፋለት፣እንቅልፍ ታጥቶለት ስንትና ስንት ወጪ የወጣበት የኢህአዴግ ሰልፍ የመስቀል አደባባይ ግራ ጉንጭ እንኳን በወጉ መሙላት አልቻለም!!በህዝቡ መካከል የነበረው ክፍት ቦታ በደንብ እየተወራጩ መሮጥ የሚያስችል ነበር፡፡ፖለስ ግን ሆነ ብሎ ህዝቡ በተንተን እንዲል ሲያደርግ አይቻለሁ፡፡ፕሮግራም መሪው ለብቻው ነበር መፈክር የሚያሰማው-የሚቀበለው አልነበረም፡፡ህዝቡ ፕሮግራሙን ሳይጠናቀቅ ነው ሰልችቶት የሄደው፡፡ተሸክሞት ያመጣውን ባነር እስካሁን ተሸከሙክ ካሁን በኋለስ ገደል ይግባ ይል […]
