Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የቤተመንግስቱ ጠባቂ –በዲሲ (ከኢየሩሳሌም አርአያ)

$
0
0
ልኡል ይባላል። የሕወሐት ታጋይ የነበረና በቤተመንግስት የፕሬዝዳንት ግርማ ወ/ጊዮርጊስ ልዩ ጠባቂ ነበር። ፕሬዝዳንት ግርማን በማጀብ ከሌሎች የጥበቃ ባልደረቦቹ ጋር ወደ አሜሪካ መጡ። ሶስቱም ጥበቃዎች እዚሁ ቀሩ። ልኡልና ጓዶቹ የአሜሪካ ኑሮ ከጀመሩ ሶስት አመት ሆናቸው።…« የሕዝብ ደም ከማፍሰስና ህሊናን ሸጦ ከማደር የስደት ኑሮ ይሻላል» ይላል። …እናንተ በንፁሃን ደም የምትታጠቡ የገዢው ባለሟሎች፥ ቆም ብላችሁ አስቡ፤ እነዚህ የቤተመንግስት […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles