አቶ ሬድዋን ሁሴን ሚኒስትር ተደርገው እንደተሾሙ ቅድሚያ ያመሩት ወደኦሎምፒክ ኮሚቴ አካባቢ ነበር። ምክንያቱ አንድ ቀድሞ የደረሳቸው ጥቆማ ስለነበር፤ ከትጥቅ አምራች ኩባንያዎች (አዲዳስ ወይም ናይክ..) ትጥቅ የሚመጣውና ለሁሉም ስፖርት ፌዴሬሽኖች የሚከፋፈለው በኦሎምፒክ ኮሚቴ በኩል ነው። ለምሳሌ ናይክ ከሆነ ከአምራቹ ጋር ከኦሎምፒክ ኮሚቴው የተወከሉ ሰዎች ሄደው ካምፓኒውን ያናግራሉ። ሯጮች፣ ኳስ ተጨዋቾችና ሌሎች የብ/ቡድን ስፖርተኞች በየፌዴሬሽናቸው በኩል ትጥቁን […]Image may be NSFW.
Clik here to view.
Clik here to view.
