ከእስር እስከ ስደት-ወቅታዊው የወጣቶች ዕጣ
ከአዲስ አበባ እስከ ነጆ፣ ከሰበታ እስከ ካራት፣ ከባህርዳር እስከ ካይሮ ያሉ የኢትዮጵያ ወጣቶች ተመሳሳይ ቋንቋ ይናገሩ ይዘዋል፡፡ የሀገራቸው መንግስት እንደ ቬንዙዌላ፣ ቱርክ እና ፈረንሳይ ሁሉ የአስቸኳይ ጊዜ አውጆ “ሰላም እና መረጋጋት ለማስፈን እየጣርኩ ነው” ሲል ሰምተዋል፡፡ እነርሱ ዘንድ ግን መረጋጋት ጠፍቶ...
View Articleበሰሜን ጎንደር በአምስት ግምባር ከፍተኛ ጦርነት ተጀምሯል፡
በሰሜን ጎንደር በአምስት ግምባር ከፍተኛ ጦርነት ተጀምሯል፡፡ ወያኔም ጨንቋታል፡፡ ታጋዮችም በርካታ አካባቢዎችን ተቆጣጥረዋል፡፡ በቅርብ ቀን ውስጥ ማለትም በ15 ወይ 20 ቀን ውስጥ ከፍተኛ ለውጥ ይታያል እናም መላው የሀገሪቱ ህዝብ በሁሉም አቅጣጫ ወያኔን ለማስወገድ ትግሉን አጠናክሮ መቀጠል አለበት፡፡ የወያኔ ወታደር...
View Articleብአዴን በሐረር ቤተ መንግሥት የጠራው ስብሰባ ከፍተኛ ተቃውሞ ገጠመው፤
ብአዴን 36ኛ ዓመቱን ለማክበር በዓለማያ ዩንቨርሲቲ የሚማሩ ተማሪዎችንና በሐረር ከተማ ይደግፉኛል ያላቸውን ነዋሪዎች ሰብስቦ ለማነጋገር ኅዳር 9 እና 10 ቀን 2009 ዓም ሙከራ አድርጎ ነበር። ከዓለማያ ዩንቨርሲቲ ዋና እና ሐረር ግቢዎች ተማሪዎችን ወደ ቤተ መንግሥት አዳራሽ የሚወስዱ ዐሥር አውቶቢሶችን ዩንቨርሲቲው...
View Articleየአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ ሰራዊት ወታደራዊ ጥቃት ፈፀመ።
የአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ ሰራዊት ህዳር 7 ቀን 2009 ዓ.ም በቃፍቲያ ሁመራ ልዩ ስሙ ማይነብሪ በተባለው ቦታ ከመቀሌ የተላከ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ኮማንድ ፖስት ግብረ ሀይል ጋር ባደረገው ውጊያ ከፍተኛ ድል ተጐናፅፏል። ይህ ከመቀሌ የተንቀሳቀሰው የወያኔ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ኮማንድ ፖስት...
View Articleአቶ ሬድዋን ሁሴን “አህያውን ፈርቶ..
አቶ ሬድዋን ሁሴን ሚኒስትር ተደርገው እንደተሾሙ ቅድሚያ ያመሩት ወደኦሎምፒክ ኮሚቴ አካባቢ ነበር። ምክንያቱ አንድ ቀድሞ የደረሳቸው ጥቆማ ስለነበር፤ ከትጥቅ አምራች ኩባንያዎች (አዲዳስ ወይም ናይክ..) ትጥቅ የሚመጣውና ለሁሉም ስፖርት ፌዴሬሽኖች የሚከፋፈለው በኦሎምፒክ ኮሚቴ በኩል ነው። ለምሳሌ ናይክ ከሆነ...
View Articleየህወሃት ወታደራዊ ደህንነት በሁለት የመከላከያ አባላቱ ላይ እርምጃ ወሰደ
የህወሃት ወታደራዊ ደህንነት በሁለት የመከላከያ አባላቱ ላይ እርምጃ እንዲወሰድ በወሰነዉ መሰረት ትናንት በ11/ህዳር/2009 የም/መቶ አለቃ አለበል ትእዛዙ ከመካከለኛው እዝ እና ከወታደራዊ መምሪያ ሰሜን እዝ ውታደር ቅጣው ቢያድግልኝ ላይ እርምጃ ወሰደ! በመረጃ አጠባበቅና ፍልሰት ላይ ከ አርበኞች ግንቦት 7 ጋር...
View Articleሰበር ዜና:-በጄኔራል ሲራጅ ፈርጌሳ የሽፋን ስእል በጄኔራል ሳሞራ የኑስ የበላይነት ቁጥጥር ስር የወደቀዉ የወታደራዊ...
በመሆኑም ያለ ወታደራዊ ፍርድ ቤት ዉሳኔ ኮማንድ ፖስቱ በስዉር እንዲያጠቃ ትእዛዝ ተላልፎለት የኮማንድ ፖስቱ ደህንነትን ተገን ያደረገዉ ዉሳኔ በ8 የመከላከያ አባላቱ ላይ እርምጃ እንዲወሰድ በማዘዙ ትናንት በ11/03/2009 በመላዉ ሐገሪቱ የተነሳዉን ህዝባዊ እንቢተኝነት ይደግፋል ያደራጃል የተባለዉ የመካከለኛዉ እዝ...
View Articleበመድሃኒት ፈንድና አቅርቦት ኤጀንሲ በኩል አማራ ክልል መድሃኒት እንዳያገኝ እየተደረገ ነው ተባለ።
ለአማራ ክልል የመድሃኒት አቅርቦት የሚያካሂዱ 3 ቅርንጫፎች አሉ።ደሴ ባህር ዳርና ጎንደር ይገኛሉ። እነዚህ ቅርንጫፎች መድሃኒት የሚላክላቸው ከኢትዮጵያ መድሃኒት ፈንድና አቅርቦት ኤጀንሲ ሲሆን በሰበብ አስባቡ ለአማራ ክልል የሚላከው መድሃኒት ይዘገያል ወይም የተመደበው ተቀንሶ ነው። አገልግሎቱ የሚዘገየው የስርጭት...
View Articleጅማ ዩኒቨርስቲ በተማሪዎች ተቃውሞ ስትናጥ አደረች
የጅማ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ የጅማ ዩኒቨርስቲ ኪቶ ፉርዲሳ ግቢ ትናንት ማታ ከአምስት ሰዓት እስከ ሠባት ሰዓት ሰልፍ ያደረጉት ተማሪዎች አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ሥራ ላይ ከዋለ ወዲህ የፀጥታ ኃይሎች ሌሊት ሌሊት እየገቡ ተማሪዎች ይወስዳሉ፡፡ “እስካሁን የወሰዱዋቸውን የት እንዳደረሱዋቸው አናውቅም”...
View Articleአርበኞች ግንቦት ሰባት ሙሉ በሙሉ ማለት ይቻላል ኢትዮጵያ ውስጥ ገብቶ ስልጠና መስጠት ጀመረ ።
ሰሜን ጎንደር የነጻነት ተጋድሎው ተጠናክሮ መቀጠሉ እየተሰማ ነው፥ ወያኔ ጉድ ፈላብሽ፥ የአርበኞች ግንቦት ሰባት ሰራዊት የሰሜን በሮችን እየሰበረ፥ ከአማራ የማንነት ጥያቄ ታጋዮችና ከአገር ውስጥ አርበኞች ጋር እየተቀላቀለ ነው። የአማራ የማንነት ጥያቄን አንግቦ፥ ለመብቱና ለነጻነቱ ለመታገል ዱር ቤቴ ያለው የጎንደር...
View Articleበኦሮሚያ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች ተቃውሞ እያሰሙ መሆኑን መረጃዎች ጠቆሙ፡፡
በኦሮሚያ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች ተቃውሞ እያሰሙ መሆኑን መረጃዎች ጠቆሙ፡፡ በትላንትናው ምሽት በአምቦ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ተቃውሞ ማካሔዳቸውን መረጃዎች የጠቆሙ ሲሆን፣ ተቃውሞ የተካሔደውም በዩኒቨርሲቲው አዋሮ ካምፓስ እንደሆነም ለማወቅ ተችሏል፡፡ በዚህም የተነሳ ዛሬም ድረስ በጊቢው መረጋጋት እንደሌለ...
View Articleሀገራችን ከገባችበት ችግር ለማዉጣት ብቸኛዉ አማራጭ የትጥቅ ትግልን ማፋፋም ነዉ ::
ታጋይ ጌትነት አናጋዉ የአማራ ዴሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ አመራር ሀገራችን ከገባችበት አዘቅት ዉስጥ ለማዉጣት ህዝቡ እና በሀገርዉስጥም ሆነ በዉጭ ሀገር የሚኖሩ በሰላማዊ መንገድ ስርአቱን እንቀይራለን ብለዉ ይንቀሳቀሱ የነበሩ የፖለቲካ ፓርቲዋች ሰፊ እንቅስቃሴ ድፍን 24 አመት ሲይደርጉ ቆይተዋል ነገር ግን ይህ ትግል...
View Articleጥብቅ መረጃ ልበደቡብ አፍሪካ እና አካባቢዉ ለምትኖሩ ኢትዮጵያዊ።
ይህ ከታች በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ግለሰብ ይበልጣል ካሳዬ ይባላል በተለየ መልኩ ከህወሃት የደህንነት ቢሮ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት በማድረግ ብዙዎችን ለአደጋ አጋልጧል ከህወሃት ጋር ባለዉ ከፍተኛ ትስስር ምክንያት ያለ በቂ የትምህርት ማስረጃ የኤሌክትሪክ ኢንጂነሪንግ እንዲያጠና በሚል ሽፋን በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ...
View Articleበመሰላ ወረዳ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የ15 ዓመት ልጅ 11 ዓመት እስር ተፈረደበት ተባለ
በምዕራብ ሀረርጌ ዞን የመሰላ ወረዳ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በኦሮሚያ ክልል ከተቀሰቀሰው ተቃውሞ ጋር በተያያዘ ተጠርጥረው በታሰሩ 13 ተከሳሾች ላይ አመፅ በማነሳሳትና ንብረት በማውደም ጥፋተኛ ናቸው ሲል የ11 ዓመት እስራት እና የገንዘብ ቅጣት ፈርዷል። ከፍርደኞቹ መካከል የ15 ዓመት ልጅና እና የስድስተኛ ክፍል...
View Articleዛሬ ማለዳ ላይ ልዩ ስሙ ሸጐሌ አንበሣ ጋራዥ በተባለው አካባቢ የሰሌዳ ቁጥሩ 51516 የሆነ አሸዋ የጫነ ሲኖ ትራክ መኪና...
ዛሬ ማለዳ ላይ ልዩ ስሙ ሸጐሌ አንበሣ ጋራዥ በተባለው አካባቢ የሰሌዳ ቁጥሩ 51516 የሆነ አሸዋ የጫነ ሲኖ ትራክ መኪና ቤት ውስጥ ጥሶ በመግባት የሁለት ሰዎችን ህይወት አጥፍቷል ተባለ… ይህንን ያለው የአዲስ አበባ እሣትና ድንገተኛ አደጋዎች መከላከልና መቆጣጠር ባለሥልጣን ነው፡፡ የባለሥልጣኑ የህዝብ ግንኙነት...
View Articleከኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር የተሰጠ መግለጫ”ለጊዜው የመሸግንበትን ቦታ ወያኔ/ኢሕአዴግ በሄሊኮፕተር ቢደበድብም...
ህዳር 10/2009 ዓ.ም ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ የተላለፈ ጥሪ በሃገራችን ኢትዮጵያ የወያኔ ኢሃዴግ ዘረኛን መንግስት ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ነቅሎ ለመጣል እንደ መስቀል ችቦ በአራቱም መአዘናት ተቀጣጥሎ የሚገኘው የነጻነት ትግል ቀና ብሎ መጓዝን አሃዱ በማለት ጀምሯል። የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር ሰራዊት...
View Articleሻለቃ መሳፍንት ጥጋቡ ለትግራዩ መንግስት ጦር እጄን አልሰጥም በማለት ራሱን ሰዋ
በሰሜን ጎንደር ከአማራ ታጋዮች በተጨማሪ ውጊያ እያደረገ የሚገኘው አርበኞች ግንቦት 7 በአርማጭሆ አብደራፊ ባደረገው ውጊያ ሻለቃ መሳፍንት ጥጋቡ (ገብርዬ) በሕወሓት ወታደሮች በተከበበት ወቅት እጄን አልሰጥም በማለት ራሱን በያዘው ጠመንጃ ማጥፋቱ ተሰማ:: ምንጮች እንዳሉት በሰሜን ጎንደር በተለያዩ ግንባሮች የአማራ...
View Articleየአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት በወያኔ ጦር ላይ በተለያዩ ቦታዎች በተደጋጋሚ ጥቃት መፈፀሙን በመቀጠል ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱ...
የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ነበልባል የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት ህዳር 10 ቀን 2009 ዓ.ም ለሊት ጎንደር ዳንሻ ከተማ ልዩ ስሙ አዲስ አለም በተባለ ቦታ ሰፍሮ ከሚገኝ የወያኔ መከላከያ ሰራዊት ላይ በፈፀመው ድንገተኛ ማጥቃት ከፍተኛ ጉዳት በማድረስ አጥቅቶ ተሰውሯል፡፡ በወሰደው ድንገተኛ የማጥቃት እርምጃም 15...
View Articleየወልቃይት ጠገዴ ጉዳይ የሚፈታው በትግራይ ክልል ባለስልጣናት ውሳኔ መሆኑ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ተናገሩ
ለአማራ ክልል ህዝባዊ ተቃውሞ መቀስቀስ ምክንያት የሆነው የወልቃይት ጠገዴ ጉዳይ የሚፈታው በትግራይ ክልል ባለስልጣናት ውሳኔ መሆኑ ተነገረ፡፡ ይህን ያሉት የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ሲሆኑ፣ በአማራ እና በትግራይ ክልል ያለው የወሰን ጥያቄ ሙሉ በሙሉ ለትግራይ ባለስልጣናት ተላልፎ መሰጠቱን...
View Articleበኢትዮጵያ መንግስት የታገቱትን ፓይለቶች ለማስፈታት የአሜሪካና የብርታኒያ ባለስልጣናት ጥረት እያደረጉ ነው።
የአሜሪካና የብሪታኒያ ባለስልጣናት ከኢትዮጵያ እንዳይወጡ የተደረጉና በአውሮፕላን ውድድር ላይ የነበሩ የተለያዩ ሃገራት ዜጎች እንዲለቀቁ ውይይት በማድረግ ላይ መሆናቸውን ሃሙስ አስታወቁ። የተለያዩ ሃገራት ዜግነት ያላቸው እነዚሁ ቁጥራቸው ያልተገለጸ ፓይለቶች አፍሪካን በሚሸፍን የአውሮፕላን ውድድር ላይ የነበሩ...
View Article