Quantcast
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ስዊድን በኢትዮጵያ በእስር ላይ የሚገኙ የዶ/ር ፍቅሩ ማሩ የጤና ሁኔታ አሳሳቢ እየሆነ መምጣቱ ገለጸች

ስዊድን በኢትዮጵያ በእስር ላይ የሚገኙ ዜጋዋ የጤና ሁኔታ አሳሳቢ እየሆነ መምጣቱ ስጋት እንዳሳደረባት ገለጸች። የስዊድን ዜግነት ያላቸውና የልብ ቀዶ ህክምና አገልግሎት ላይ ለመስራት ከጥቂት አመታት በፊት ወደ ኢትዮጵያ ገብተው የነበሩት ዶክተር ፍቅሩ ማሩ ከሶስት አመት በፊት ከሙስና ወንጀል ጋር በተያያዘ ለእስር መዳረጋቸው ይታወሳል። በፌዴራል አቃቤ ህግ የተመሰረተባቸውን ክስ ሲከታተል የነበረው ፍርድ ቤት ባለፈው ወር የህክምና […]Image may be NSFW.
Clik here to view.

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles