Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የብሪታንያ መንግስት የሀገሩ ዜጎች ወደ አማራ ክልል እንዳይሔዱ አስጠነቀቀ

በአማራ ክልል በመንግስት ወታደሮች እና በታጣቂ ኃይሎች መካከል የሚደረገው ውጊያ መቀጠሉ ታውቋል፡፡ ራሳቸውን ያደራጁ የህዝብ ወገኖች በመንግስት በተለይም በህወሓቱ አጋዚ ወታደሮች ላይ እያደረሱ ያሉት ጥቃት መንግስትን ዋጋ እያስከፈለው ይገኛል ተብሏል፡፡ በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች የሚደረገው ውጊያም የፌደራሉን ጨምሮ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአርማጭሆ ሳንጃ ወረዳ ወታደራዊ እንቅስቃሴ ተጠናክሮ ቀጥሏል

ጎንደር ከተማ የተቀሰቀሰውን ህዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ በሰሜን ኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው ወታደራዊ እንቅስቃሴ ተጠናክሮ ቀጥሏል። በአርማጭሆ ሳንጃ ወረዳ ረቡዕ ዕለት አንድ የጭነት መኪና በተወሰደበት ዕርምጃ መቃጠሉንም የአይን ዕማኞች ገልጸዋል። በተበታተነ መልኩ ሲካሄዱ የነበሩ ወታደራዊ እንቅስቃሴዎች በአንድ ዕዝ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሳምንቱ አበይት ዜናዎች ከDCESON ሬዲዮ ይከታተሉ

የብሪታንያ መንግስት የሀገሩ ዜጎች ወደ አማራ ክልል እንዳይሔዱ አስጠነቀቀ በአርማጭሆ ሳንጃ ወረዳ ወታደራዊ እንቅስቃሴ ተጠናክሮ ቀጥሏል የደቡብ ወሎዋ አርጎባ ልዩ ወረዳ በወያኔ ሀይሎችና በነዋሪው መካከል ከፍተኛ ውጊያ በመካሄድ ላይ መሆኑ ተነገረ፡፡   የወያኔ አገዛዝ ልትሸፍቱ ትችላላሁ በሚል ስጋት ዐማሮችን በገፍ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአርማጭሆ የተቀሰቀሰው ጦርነት ቀጥሏል፤ የተጠለፉ የመብራት ኃይል ሠራተኞች እስካሁን አልተመለሱም

በአርማጭሆ የዐማራ ታጋዮች ከሕወሓት ወታደሮች ጋር ሲያደርጉት የዋሉት ጦርነት እስካሁን እንደቀጠለ መረጃዎች አመልክተዋል፡፡ ዛሬ ኅዳር 16 ቀን 2009 ዓ.ም. ጠዋት የዐማራ ታጋዮች ከሕወሓት ወታደሮች ጋር በታች አርማጭሆና በጠገዴ አካባቢዎች የተቀሰቀሰው ጦርነት በከፋኝ የተደራጁ የዐማራ ታጋዮች ድል እንደቀናቸው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሰሜን ኢትዮጵያ የተጀመረው ውጊያ እንደቀጠለ ነው ፥ ከሻለቃ መሳፍንት ጥጋቡ ህልፈት ጋር በተያያዘ ኢሳት በሰበር ዜናው...

ከአርበኞች ግንቦት 7 የጦር አዛዦች አንዱ በሆነው በሻለቃ መሳፍንት ጥጋቡ ህልፈት የለውጥ ደጋፊዎች ሃዘንና ቁጭታቸውን በመግለጽ ላይ ናቸው። በሌላም በኩል በሰሜን ኢትዮጵያ የተጀመረው ውጊያ አሁንም መቀጠሉን የአካባቢው ምንጮች ገልጸዋል። ከሻለቃ መሳፍንት ጥጋቡ ህልፈት ጋር በተያያዘ ኢሳት በሰበር ዜናው ለተያያዘው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አርበኞች ግንቦት 7 አሁንም ከፋሽስት ዎያኔ ጋር ትንቅንቁን እደቀጠለ ነው

አርበኞች ግንቦት 7 አሁንም ከፋሽስት ዎያኔ ጋር ትንቅንቁን እደቀጠለ ነው ፣ ዎያኔ ታንኮችን በብዛት አስገብታ እየተዋጋች ነው ሻለቃ መሳፍት ( ገብርየ) በነበረበት ግንባር በብዛት ታኮች እና ከባድ መሳሪያዎች የተሰለፉ ሲሆን ከፋሽስት ዎያኔ ሰራዊት በብዛት ተማርከዋል ተሰውተዋል ከአርበኞችም እንደዚሁ መስዋት የሆኑ አሉ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰሜን ጎንደር ዞን ታች አርማጭሆ ሳንጃ እና በጠገዴ ወረዳ ግጨው እንዲሁም አደት ልዩ ስሙ ሀመረ በተባለ ቦታ በጥዋት...

በዛሬው እለት በሰሜን ጎንደር ዞን ታች አርማጭሆ ሳንጃ እና በጠገዴ ወረዳ ግጨው እንዲሁም አደት ልዩ ስሙ ሀመረ በተባለ ቦታ በጥዋት የተጀመረው ውጊያ አሁንም ድረስ የቀጠለ ሲሆን በተለይም በአደት ሀመረ ላይ በተደረገው ውጊያ ቁጥሩ ከፍተኛ የሆነ የህውሀት / ኢህአዴግ የመከላከያ ሰራዊት የተገደሉ ሲሆን ቁጥራቸው ከፍተኛ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጠቅላይ አቃቤ ህግ ሆነው የተሾሙት አቶ ጌታቸው በከፍተኛ ህክምና ታይላንድ ባንኮክ ይገኛሉ።

በቅርቡ ጠ/ሚኒስትር አቶ ሃይለማሪያም ደሳለኝ ባወቀሩት ካቢኔ ውስጥ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ሆነው የተሾሙት አቶ ጌታቸው አምባዬ ከተሾሙበት ጊዜ ጀምሮ በስራ ገበታቸው ላይ አለመሆናቸው ታወቀ። የቅርብ ምንጮች እንደገለጹት ባለስልጣኑ በታይላንድ ባንኮክ በከፍተኛ ህክምና ላይ ይገኛሉ። ሹመቱ የተሰጣቸው በውጭ ሃገር በህክምና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቱርክ በ መቶ ሺ የሚቆጠሩ ስደተኞችን ወደ አውሮፓ እንዲገቡ ልታደርግ ትችላለች ተባለ

ቱርክ ለአውሮፓ ህብረት አባልነት ለመደራደር የተገባላት ቃል ተግባራዊ አለመደረጉን ተከትሎ በመቶ ሺ የሚቆጠሩ ስደተኞችን ወደ አውሮፓ እንዲገቡ ልታደርግ እንደምትችል አሳስባለች። ባለፈው አመት የሶሪያ ስደተኞች ቱርክን በመጠቀም ወደ ተለያዩ የአውሮፓ ሃገራት ሲገቡ የነበረ ሲሆን፣ ህብረቱ ቱርክ ሰደተኞቹን በሃገሩ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በዳባት ወረዳ የአርበኞች ግንቦት ሰባት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ታጋዮች ከህወሃት ወታደሮች ጋር ከፍተኛ ውጊያ ማካሄዳቸው ተገለጸ

በዳባት ወረዳ በጃኖራ ቀበሌ ልዩ ስሙ መንደርጌ ተብሎ በሚጠራ ቦታ የአርበኞች ግንቦት ሰባት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ታጋዮች ከህወህት ወታደሮች ጋር ከፍተኛ ወጊያ በትናንትናው ዕለት እንዳካሄዱ የአካባቢው ምንጮች ለኢሳት ገለጹ። ህወሀት በውጊያው ያሰለፋቸው ወታደሮች ላይ ከፍተኛ ጉዳት በመድረሱ አጋዥ ሀይል ለማስገባት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኮንሶ ሰዎች አሁንም በጅምላ እንደሚታሰሩ፣ እንደሚደበደቡና ቀያቸውን ጥለው እየተሰደዱ እንደሆነ ተገለጸ

ኮንሶ ሰዎች አሁንም በጅምላ እንደሚታሰሩ፣የኮንሶን ሕዝብ ወክለው ጥያቄ ያቀርቡ የነበሩ የኮሚቴ አባላት የተወሰኑት መታሰራቸውን አብዛኞቹ ደግሞ መኖሪያ መንደራቸውን ትተው መሰደዳቸውን እኛም በስደት ጫካ ገብተን ነው የምናነጋግራችሁ ሲሉ ሁለት የኮንሶ ነዋሪዎች ነን ያሉ ለአሜሪካ ድምጽ ተናገሩ። ያነጋገርናቸው ሁለት ሰዎች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሕወሃት እና ብአዴን በማሕበራዊ ድረገጾች

ህወሃት በሰሜን ኢትዮጵያ ከአርበኞች ግንቦት 7 ታጋዮች ጋር እየተዋጋ መሆኑን ለመጀመሪያ ጊዜ አመነ። በርካታ የአርበኞች ግንቦት 7 ታጋዮችን ማረኩ፣ በርካታ ገደልኩ፣ የጦር መሳሪያም ማረኩ ብሏል። ሕወሃት እና ብአዴን በማሕበራዊ ድረገጾች ላይ ባሰማሯቸው ካድሬዎቻቸው አማካይነት “አርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት የለውም፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር መረጀ..ህወሃት ካድሬዋቹን በመሀበራዊ መገናኛዋች

የህወሃት ልሳን የሆነዉ እዲስ እራይ ህትመት ወያኔ በመሃበራዊ መግናኛ አዉታር ዙሪያ መበለጡን ባመሳከረ መልኩ በመስከረም እና ጥቅምት ወራት ላይ ባወጣዉ እትሙ ላይ ዘግቦአል። አዲስ ልሳን አያይዞ የመሀበራዊ መገናኛ የበላይነቱን ለመቆናጠጥ ከፌደራል እስከ ቀበሎ በተነደፈ ኢምስትቱይት መዋቅር ወደ ተግባር የተገባ እንደሆነ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ ሰራዊት በወያኔ የመከላከያ ሰራዊት ላይ የሚያደርሰውን ጥቃት አጠናክሮ...

ኢትዮጵያንና ኢትዮጲያዊነትን ለማዳን ብሎም የተጨቆነውን ህዝባችንን በጫንቃው ላይ የተጫነበትን የባርነት ቀንበር አሽቀንጥሮ በመጣል ህዝብ ቀና ብሎ እንዲሄድና የዴሞክራሲ ተጠቃሚ እንዲሆን መራራና እልህ አስጨራሽ የትጥቅ ትግል እያካሄደ የሚገኘው ጀግናው የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት ከወያኔው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ኮማንድ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ አገራዊ ንቅናቄ በስዊድን የተሳካ ስብሰባ ማካሄዱን ገለጸ- ኢሳት ዜና

በቅርቡ በ4 የፖለቲካ ድርጅቶች የተመሰረተው የኢትዮጵያ አገራዊ ንቅናቄ ትናንት እሁድ በስቶክሆልም ከተማ የተሳካ ስብሰባ ማድረጉን ገልጿል። የአርበኞች ግንቦት7 መሪ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ፣ የኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ግንባር መሪ አቶ ሌንጮ ለታ እንዲሁም የአፋር ህዝብ ፓርቲ መሪ ዶ/ር ኮንቴ ሙሳ በስብሰባው ላይ የተገኙ ሲሆን፣...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አርበኞች ግንቦት ሰባት በጎንደር የተለያዩ አካባቢዎች ውጊያ እየተካሄደ ነው

መንግሥት በምዕራብ ትግራይ ዞን በኩል ወደ ኢትዮጵያ ሰርጎ ለመግባት የሞከሩ‘የጥፋት ሃይሎች’ ሲል የገለፀቸው ታጣቂዎች በቁጥጥር ሥር ውለዋል ብሎአል፡፡ ለዚህ ዘጋባ መነሻችን ኢሳት የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቭዥን በባለፈው ሣምንት ያቀረበው ዜና ነው፡፡ ኢሳት በዘገባው በአርበኞች ግንባር ግንቦት ሰባት ውስጥ ከፍተኛ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ስዊድን በኢትዮጵያ በእስር ላይ የሚገኙ የዶ/ር ፍቅሩ ማሩ የጤና ሁኔታ አሳሳቢ እየሆነ መምጣቱ ገለጸች

ስዊድን በኢትዮጵያ በእስር ላይ የሚገኙ ዜጋዋ የጤና ሁኔታ አሳሳቢ እየሆነ መምጣቱ ስጋት እንዳሳደረባት ገለጸች። የስዊድን ዜግነት ያላቸውና የልብ ቀዶ ህክምና አገልግሎት ላይ ለመስራት ከጥቂት አመታት በፊት ወደ ኢትዮጵያ ገብተው የነበሩት ዶክተር ፍቅሩ ማሩ ከሶስት አመት በፊት ከሙስና ወንጀል ጋር በተያያዘ ለእስር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአቶ ገዱ አንዳርጋቸው የሚመራው የአማራ ክልላዊ መንግስት የክልሉን ወጣቶች እያባበለ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡

በአቶ ገዱ አንዳርጋቸው የሚመራው የአማራ ክልላዊ መንግስት የክልሉን ወጣቶች እያባበለ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡ በክልሉ ካለው ውጥረት ጋር ተያይዞ ከፍተኛ ድንጋጤ ላይ የወደቀው የክልሉ አስተዳደር፣ በተለይም ታጣቂው አርሶ አደር ከመንግስት ጋር ይፋ ጦርነት መጀመሩ በእጅጉ ረብሾታል ተብሏል፡፡ እንደ መረጃዎች ገለጻ ከሆነ፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የብሪታኒያ ሌበር ፓርቲ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ እንዲፈቱ ለሃገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ጥሪ አቀረበ

የብሪታኒያው አዲሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ለሃገሪቱ ዜጎች መብት መከበር የገቡትን ቃል በማክበር አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ የሚፈቱበትን ሁኔታ እንዲያመቻቹ የሃገሪቱ ሌበር ፓርቲ ጥሪውን አቀረበ። በአቶ አንዳርጋቸው ወቅታዊ ሁኔታን አስመልክቶ መግለጫን ያወጣው ፓርቲው፣ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጉዳዩን ልዩ ትኩረት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአማራና የኦሮሞ ስደተኞች ተለይተው ያለፍቃዳቸው ለወያኔ መንግስት በአለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት አማካኝነት ከጅቡቲ...

ስሙን መግለጽ ያልፈለገና ሁኔታውን ሲከታተል የነበረ በጅቡቲ የሚገኝ የአይን እማኝ ወደ 150 የሚደርሱ ስደተኞች ያለፍላጎታቸው ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል በማለት ተናግሯል። እነዚህ ስደተኞች ከየመን በመርከብ ተጭነው በአለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት አማካኝነት ወደ ጅቡቲ ቢገቡም የወያኔ መንግስት የጅቡቲ መንግስትና...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live