ሰማያዊ ፓርቲ ለጳግሜ 2 ሰላማዊ ሰልፍ ጠራ ሰማያዊ ፓርቲ ነሃሴ 26 ሊያደርገው የነበረው ሰልፍ በመንግስት ከተጨናገፈበት በኋላ ዳግም ሌላ ሰላማዊ ሰለፍ ለጳግሜ 2 ሁለት ሺህ አምስት ዓ.ም በመስቀል አደባባይ መጥራቱን ዛሬ አስታወቀ፡፡ የሰልፉ ስያሜ “ዘመቻ ለህግ የበላይነት” የተሰኘ ሲሆን ከሶስት ወራት በፊት ፓርቲው በሰላማዊ ሰልፍ የጠየቃቸው ጥያቄዎች ይመለሱልኝ ሲል አቤት የሚልበት ነው፡፡ ፓርቲው ዛሬ ነሀሴ 27 […]Image may be NSFW.
Clik here to view.
Clik here to view.
