Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ሰበር ዜና! የህወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ አባላት በቀውጢ ስብሰባ ላይ ናቸው። Abraha Desta

$
0
0
በአሁኑ ወቅት የህወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ አባላት በቀውጢ ስብሰባ ተጠምደዋል። አባላቶቹ በመካከላቸው እየተፈጠረ ስላለ ክፍተት እርስበርስ እየተገማገሙ ሲሆን ከስብሰባው በኋላ አዳዲስ የመንግስትና የፓርቲ አደረጃጀቶች እንዲሁም የስልጣን ሽግሽግና መቀያየር እንደሚኖር ይጠበቃል። የህወሓቶች ዋነኛ አከራካሪ አጀንዳ የት.እ.ም.ት ጉዳይ ሁነዋል። ትእምት ማን ይምራው? እንዴት ይተዳደር? የተፈጠረ ችግር እንዴት እንፍታው? … ወዘተ የሚሉ ጉዳዮች እያከራከሩ ነው። ከስብሰባው በኋላ በትእምት የስራ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles