$ 0 0 ዛሬ ጠዋት 2 ሰአት ላይ መሳለሚያ አካባቢ በደረሰ አስከፊ የመኪና አደጋ በሰውና በንብረት ላይ ከባድ ጉዳት ደርሳል ። ኮንቴነር የጫነው ከባድ መኪና ፍሬን አሊዝ ብሎት 24 ሰው እና 5 አህያ ወዲያው ሲገድል 34 ሰዎች ለከባድ ጉዳት ዳርጋል ። በስምንት መኪናዎችም ላይ ከባድ ጉዳት አድርሳል ። በሂወት ተርፈው ለከባድ ጉዳት የተዳረጉት ሰዎችም ለህክምና ወደ ጥቁር አንበሳ […]