ከቅነሳው ጀርባ የዶ/ር ደብረፂዮን ገብረሚካኤል እጅ እንዳለበትም እየተነገረ ነው “ሰራተኛ ሊቀነስ ነው የተባለው ግን የውሸት ውሸት ነው” አቶ መስክር ነጋሽ የኢትዮጵያ መብራት ኃይል ኮርፖሬሽን ከ5ሺ የሚልቁ ሰራተኞቹን ሊቀንስ መሆኑን የፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ምንጮች ጠቆሙ፡፡ ዶ/ር ደብረፂዮን ነገ ከኮርፖሬሽኑ ሰራተኞች ጋር በሚያደርጉት የፕላዝማ ውይይት ስለሚቀነሱት ሰራተኞች ይፋ እንደሚያደርጉ ይጠበቃል፡፡ ምንጮቻችን እንደጠቆሙት መስሪያቤቱ ይህንን ያክል ሰራተኛ ከስራ […]
