Quantcast
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ከሁሉም የዐለም አቅጣጫዎች (አሜሪካንና አውሮፓን)ጨምሮ ብዙ ኢትዮጲያውያን ምሁራን መሳሪያ አንስተው ለመታገል ጫካ ገብተዋል :- አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ

ከሁሉም የዐለም አቅጣጫዎች (አሜሪካንና አውሮፓን)ጨምሮ ብዙ ኢትዮጲያውያን ምሁራን መሳሪያ አንስተው ለመታገል ጫካ ገብተዋል። ይህን ያሉት ለስራ ጉዳይ አሜሪካን ያሉት የግንቦት ሰባት ንቅናቄ ዋና ፀሃፊ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ዛሬ ከኢሳት ቲቪ ጋር ባረጉት ቃለ ምልልስ ነው ።  በትግሉ ጉዳት ለሚደርስባቸውም ለቤተሰብ ማቋቋሚያ ፈንድ ተቋቁሟል።በኤርትራ ኖረውና ተዘዋውረው ባዩት መሰረት ከፕሬዝዳንቱ እስከገበሬው ድረስ ከኢትዮጲያውያውያን ጋር በወንድማማችነት መኖር ይፈልጋሉ ብለዋል አቶ አንዳርጋቸው። ስለ አሰብ እና […]Image may be NSFW.
Clik here to view.

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles