ተወልዶ ያደገው አዲስ አበባ ቤላ ሰፈር ነው፤ ከቤላ አንስቶ- ፈረንሳይ፣ አራት ኪሎ፣ 6 ኪሎ፣…በአብዛኛው ነዋሪ ይታወቃል። የሚታወቀው ከሃያ አመት በላይ አእምሮው ተነክቶ በየመንገዱ በአሳዛኝ ሁኔታ ይታይ ስለነበር ነው። ዛሬ ግን በፈጣሪ ተአምር በአሜሪካ ሕይወቱ ተቀይራለች። ዋሴ ይባላል። በዘመነ ደርግ በ60ዎቹ መጨረሻ የኢ.ሕ.አ.ፓ አባልና ከፈረንሳይ፣ ቤላ እስከ ራሽያ ኤምባሲ ወጣቶችን ለፓርቲው ትግል በመመልመል መሪ ከሆኑ ሶስት […]
