-በ29 ሺሕ ካሬ ሜትር ውስጥ ወርቅ ለማምረት ማስጠናት ጀምሯል ታዋቂው አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ ከፍተኛ ኢንቨስትመንት በሚጠይቀው የማዕድን ዘርፍ ውስጥ በመግባት፣ በደቡብ ክልል ለወርቅ ማምረቻ በተረከበው ቦታ ላይ የመጀመሪያ ደረጃ ጥናት ማጠናቀቁ ታወቀ፡፡ ከሌሎች ኢትዮጵያውያን ጋር በመሆን በሽርክና ወርቅ ለማምረት የተቋቋመው አዲሱ ኩባንያ ላጋሉላ የሚል ስያሜ አለው፡፡ የኩባንያው ስያሜ የተወሰደው ለወርቅ ማምረቻ ከተመረጠው አካባቢ መጠሪያ […]
