በሰሜን ምዕራብ ኢትዮጵያ(ሰሜን ጎንደር ) ጠረፋማው ከተማ ነጋዴ ባህር አካባቢ ከሱዳን ነዳጅ ጭነው ወደ ኢትዮጵያ ሲጓዙ የነበሩ ሁለት የህወሀት ወያኔ ንብረት የሆኑ ቦቲዎች እስከተሳቢው፤ እስከጫኑት ነዳጅ ሙሉ በሙሉ በአርበኞች መብረቃዊ ጥቃት ዶግ አመድ ሆኑ፡፡ የወያኔ ሰራዊት ከቦታ ቦታ ለመንቀሳቀሻ የሚውል መሆኑ ቀድሞ መረጃ የጀረሳቸው የነፃነት ጎዶች፤ ደፍጠው በመጣባበግ የልባቸውን አድርገዋል፡፡ ለጥቃቱ ድርጅታችን አርበኞች ግንቦት ሰባት […]
