የአርበኞች ግንቦት ፯ ታጋዮች ግንቦት 7 ለግንቦት 8/2009 ዓ/ም ለሊት 8፡55 ሲሆን በደቡብ ጎንደር ዞን ሊቦከምከም ወረዳ በጣራገዳም መሽጎ በነበረ የህወሃት መከላከያ ላይ ድንገተኛ ጥቃት ፈፀሙ። ይህ ጦር በተጠቀሰው ቦታ በመስፈር ያአካባቢውን ህብረተሰብ በማሰቃየት፣ በመደብደብ ፣ ሀብት ንብረቱን በመዝረፍ፣ ያሳደጋቸውን እንሰሶቹን በማረድ፣ መኖሪያ ቤቱን ሲያቃጥሉበት እና ጤና ጣቢያን ትምህርት ቤቱን ካምፕ አድርገው በተቀመጡበት ታጋዩች ምሽጉን […]
