የዋሽንግተን ዲሲ የጋራ ግብረ ሃይል በወያኔና በተባባሪዎቹ ላይ ተቃውሞ የምናሰማው መቃወምን ስለምንወድ ሳይሆን ለድምፅ አልባው ወገናችን ድምፅ ለመሆን ብለን እንጂ፤ በተለይ ኪነት ለነፃነት ትግልም ሆነ በባርነትም ለመቀጠል ትልቁን ሚና የሚጫወት መሆኑ ግልጽ ነው። ህዝብ ሲፈጅ ከህዝብ ጋር አብረው የቆሙ እንዳሉ ሁሉ በፋሺስት ሬሳ ላይ ጧፍ እያበሩ ያጀቡ ከያኒያን በርካቶች ናቸው፤ ታዲያ በነዚህ ላይ በየአካባቢው የምንገኝም […]
