ኢትዮጵያ እና ሱዳን በድንበር ጉዳይ ጎንደር ውስጥ እየተወያዩ እንደሚገኝ ተጠቆመ፡፡ ውይይቱን ለማካሔድም ከሱዳን በኩል ከሰሜን ጎንደር ድንበር ጋር አጎራባች ከሆኑ አራት የገዳሪፍ ግዛት የድንበር ዞኖች የተውጣጡ የልኡካን ቡድን አባላት ትላንት ጎንደር መግባታቸው ታውቋል፡፡ እንደዚሁ በሰሜን ጎንደር በኩል ደግሞ የዞኑ አመራሮች ስብሰባው ላይ ተገኝተዋል፡፡ ሱዳን እና ኢትዮጵያ በተለያዩ ወቅቶች የድንበር ግጭቶች ውስጥ ገብተው የነበረ ሲሆን፣ በተለይ ደግሞ […]
