ሱዳን ሹካሪያና ቡታና ብሄሮችን በምንቀሳቅስ በአዲሱ የኢትዮጵያ መደብ ላይ ለማስፈር የተንቀሳቀሰው ጥምር ሀይል ከነ ሰፋሪዎቹ ተበትኗል. ዛሬ በደረሰን መረጃ መሰረት ሀላፊነት ያልወሰዱ እጅግ የታጠቁ ሐይሎች አስፋሪና ሰፋሪያኑን በቀዳሀሪፍ እካባቢ ገጥመዋቸውል በዚህ ድንገተኛና 23 ደቂቃ ብቻ ሸማቂያኑ ባደረሱት ጥቃት 3 የህወሀት ከሀዲያንና 2 የሱዳን ወታደሮችም የተገደሉ ሲሆን 8 ቱ ላይ ከባድና ቀላል ጉዳት አድርሰው ተሰውተዋል:: ድል […]
