መስቀሉ አየለ ‘ወያኔ በሶስት አቅጣጫ እንደ ቆዳ የተወጠረ ቡድን ነው ሲባል ፩ ለዘመናት ሲተዳደርበት የኖረው ኢህአዴግ በሚለው ማእቀፍ ውስጥ የነበረው የአሽከርና የሎሌ ግንኙነት ማብቃቱና በራሱ በህወሃት መካከል ያለው የሃይል ክፍፍል ያመጣው አጠቃላይ የስርአቱ አደጋ መሆኑ፣ ፪ለረጅም ግዜ ሞቅ ቀዝቀዝ ሲል የነበረው ህዝባዊ ተቃውሞ መልኩን ቀሮ ወደ ማይመለስ ህዝባዊ ተጋድሎ ማደጉና ከህዝባዊ ተጋድሎው ጀርባ ያሉት ነፍጥ […]
