Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የግብጽ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች በአውቶብስ ተሳፍረው በጉዞ ላይ እንዳሉ ጭምብል ባጠለቁ ሰዎች ጥቃት ደረሰባቸው

የግብጽ ኦርቶዶክሶች ዛሬ በማለዳ 240 ኪ.ሜ ከካይሮ በስተደቡብ ወደሚገኘው ወዳ ጻድቁ አባ ሳሙኤል ገዳም በአውቶብስ ተሳፍረው በጉዞ ላይ እንዳሉ ጭምብል ባጠለቁ የወታደር ልብስ የለበሱ አስር ታጣቂዎች በተከፈተባቸው ቱኩስ አውቶብሱ ሲቃጠል 26 ክርስቲያኖች ወዲያው ሲሞቱ 25ቱ በጽኑ መቁሰላቸውን እና በአስጊ ሁኔታዎች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና .. በሱዳንና በህወሀት ወታደሮች ጥምረት ቡድን ላይ ጥቃት ተፈጸመ..

ሱዳን ሹካሪያና ቡታና ብሄሮችን በምንቀሳቅስ በአዲሱ የኢትዮጵያ መደብ ላይ ለማስፈር የተንቀሳቀሰው ጥምር ሀይል ከነ ሰፋሪዎቹ ተበትኗል. ዛሬ በደረሰን መረጃ መሰረት ሀላፊነት ያልወሰዱ እጅግ የታጠቁ ሐይሎች አስፋሪና ሰፋሪያኑን በቀዳሀሪፍ እካባቢ ገጥመዋቸውል በዚህ ድንገተኛና 23 ደቂቃ ብቻ ሸማቂያኑ ባደረሱት ጥቃት 3...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኦጋዴን ተገንጥሎ ወደ ሞቃዲሾ እንዲጠቃለል መለስ ዜናዊ ፈርሟል! የሰነዱ ግልባጭ እንግሊዞች እጅ አለ

መስቀሉ አየለ ‘ወያኔ በሶስት አቅጣጫ እንደ ቆዳ የተወጠረ ቡድን ነው ሲባል ፩ ለዘመናት ሲተዳደርበት የኖረው ኢህአዴግ በሚለው ማእቀፍ ውስጥ የነበረው የአሽከርና የሎሌ ግንኙነት ማብቃቱና በራሱ በህወሃት መካከል ያለው የሃይል ክፍፍል ያመጣው አጠቃላይ የስርአቱ አደጋ መሆኑ፣ ፪ለረጅም ግዜ ሞቅ ቀዝቀዝ ሲል የነበረው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አርበኞች ግንቦት7 በወያኔ ደህንነቶች ላይ የሚያደርሰው ጥቃት እንደቀጠለ ነው

አርበኞች ግንቦት7 ንቅናቄው በላከው መግለጫ በደንቢያ ወረዳ ቆላድባ ከተማ ልዩ ስሙ ጎርጎራ ክፍል እየተባለ በሚጠራው ስፍራ ግንቦት21 ቀን 2009 ዓም ከምሽቱ አራት ሰዓት ላይ በአንድ የህወሃት የደህንነት አባል ላይ ጥቃት መፈጸሙን ገልጿል። በደንቢያ ወረዳ የህወሃት ሰላይ በመሆን በአካባቢው ህዝብ ላይ ለሚደርሰው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኢትዮጵያ ስላለው የሰብዓዊ መብት ቀውስ ልዩ ትኩረት እንዲሰጥ አለም አቀፍ ተቋማት ጠየቁ

በአለም አቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ዙሪያ የሚሰሩ 11 ድርጅቶች የኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች አጀንዳ ሆኖ እንዲቀርብ በጋራ ያቀረቡትን ጥያቄ ከምክር ቤቱ እንዲያስገቡ ሂውማን ራይትስ ዎች አስታውቋል። ፍሪደም ሃውስ፣ ኢንተርናሽናል ሰርቪስ ፎር ሂውማን ራይትስ፣ ሪፖርተርስ ዊዝ አውት ቦርደርስ፣ ወርልድ ኦርጋናይዜሽን አጌይንስት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የተዘረፉ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ቅርሦች በዓለም አቀፍ ገበያ እየተቸበቸቡ ነው፤

በቀጥታ ሽያጭ (Online internet shopping) ታዋቂ በሆነው ኢቤይ (ebay) ከጸሎት መጽሐፍት ጀምሮ እንደ ስንክሳር፣ ትርጓሜና መጽሐፍ ቅድስ ያሉ ብዙ መቶ ዓመታትን ያስቆጠሩ የብራና ላይ ጽሑፎች በውድ ዋጋ እየተቸበቸቡ ነው፡፡ የመጽሐፍቱ ዋጋ ከ315.00 እስከ 5,000.00 USD ወይም ከ115,000.00...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የወያኔ አገዛዝ ዘዴና በውጭ ሃገር ያሰማራቸው ሰራዊቱ (ከሙሉቀን ገበያው)

ሕወሃት (ወያኔ) ኢትዮጲያን ከተቆጣጠርበት ከ 1983 (እንደ አውርፓውያን አቆጣጠር 1991) ጀምሮ ልዩ በሆነው ያገዛዝ ዘዴው ተጠቅሞ እየፈለጠና እየቆረጠ ለ26 አመታት ዘልቋል። ይህ የጥቂቶች ጅምር የሆነው መሰሪ ድርጅት ከ 1967 ጀምሮ፤ በዘረኝንት መንፈስ ተጠምቆ፣ በጸረ-አማራ ጥላቻና ቅናት ስሜት ተወልዶ፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና፡- ዩናይትድ ስቴትስ ከፓሪስ ስምምነት ወጣች

ዩናይትድ ስቴትስ ከፓሪሱ ዓለምቀፍ የአየር ንብረት ስምምነት እንድትወጣ መወሰናቸውን ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ አስታወቁ፡፡ ፕሬዚዳንት ይሔን ያስታወቁት ከዋይት ኃውስ ቤተ መንግሥት በጠሩት ሥነ ስርዓት ላይ ሲሆን ከስምምነቱ የሚወጡት የአሜሪካ ምጣኔ ሀብት እጄ ሰባራ ያደራጋል ብለው በማመናቸው እንደሆነ ገልፀዋል፡፡ ይሕ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጎንደር ግንባር ከባድ ውጊያው እንደቀጠለ ነው ተባለ

ወያኔ ኢንተርኔት አጥፍቶ ጎንደር አንድ ግንባር ላይ ከባድ ተኩስ መክፈቱ ተነግራል። ጀግኖቻችን ከባድ የአፀፋ ውጊያ እያደረጉ መሆኑም የታወቀ ሲሆን። ትናንት ሌሊት ጀምሮ ለሁለት ቀናት ውግያው መቀጠሉ ይነገራል በቅርበት ያሉ ወገኖች እንዲደርሱ ጥሪ መቅረቡም ተጠቁማል። ወያኔ የገጠመው ህዝብን እንደሆነ ማን በነገረው።...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአቋም መግለጫ:- የኢትዮጵያ ብሔራዊ አንድነት ጉባኤ በሲያትል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ አንድነት ጉባኤ በሲያትል Ethiopian National Unity Convention in Seattle May 27 & 28, 2017 Ethiopian Community Hall 8323 Rainier Ave S, Seattle, WA 98118 የአቋም መግለጫ ይህ በአይነቱ የመጀመሪያ በሆነውና አሜሪካ ውስጥ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአርበኞች ግንቦት 7 አርበኛ ታጋዮች በሰሜን ጎንደር ዞን በወገራ ወረዳ ችንፋዝ ሲላሪ ከተማ የተሳካ ግዳጅ ፈፅመው በርካታ...

የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት ግንቦት 28 ቀን 2009ዓ/ም ምሽት 5:00 ሲሆን ወደ ሲላሪ ከተማ በመግባት በከተማው ያለውን ልዩ እስር ቤት በማጥቃት በስቃይ ላይ የነበሩ በርካታ አስረኞችን በማውጣት ወደ ነፃነት ኃይሎች እንዲቀላቀሉ አድርገዋል፡፡ በዘመቻው 3 የወያኔ ወታደሮች ከባድ የመቁሰል አደጋ ሲደርስባቸው አመራር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊቶች ከከፋኝ ጋር በጥምረት ወያኔን ያጠቁ ነው ተባለ

የአባይሚዲያ ዜና አሰግድ ታመነ በሰሜን ጎንደር አርማጭሆ የሚገኙ ወረዳዎች የጦርነ ቀጠና ሆነዋል ተብላል። ጦርነቱ ዛሬም እንደቀጠለ ሲሆን የአማራ ጀግና ገበሬዎች በየአቅጣጫው የህውሀትን ቅጥር ወታደር ትንፋሽ ማሳጣታቸውም ተነግራል :: ጫካዎች በሙት ወያኔያውያን አስከሬኖች ጠረናቸውን መቀየር ጀምረዋል የአርበኞች ግንቦት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኢትዮጵያ የኢንተርኔት አገልግሎት መቋረጥ እንደቀጠለ ነው፡፡

የኢንተርኔት አገልግሎት ሰጭ ተቋማት በበኩላቸው በአሰራራቸው ላይ መሰናክል እንደገጠማቸው እየገለፁ አገልግሎት ፈልገው ወደ ኢንተርኔት ካፌው የሚያመሩ ሰዎች በተለይም የቪዛ ፕሮሰስ፣ ከተለያዩ ዓለማት ጋር የሥራ ግንኙነት የሚያደርጉ ሰዎች እየተጎዱ ነው፡፡ የኢንተርኔት ካፌ መስጫዎችም አብዛኞቹ ሥራቸውን ለማቋረጥ እና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያና ግብፅ የአባይ ግድብ ውሃ መሙላት በሚጀምርበት የጊዜ ሰሌዳ ዙሪያ ድርድር እያካሄዱ መሆናቸው ተገለጸ

የግብጽ ባለስልጣናት በመገንባት ላይ ያለው የአባይ ግድብ ውሃ መሙላት በሚጀምርበት የጊዜ ሰሌዳ ዙሪያ ከኢትዮጵያ ጋር ድርድር እየተካሄደ መሆኑን ገለጹ። የሃገሪቱ ባለስልጣናት ከዚህ በፊት በሁለቱ ሃገራት መካከል ሲካሄድ በቆየ ድርድርና ስምምነት ወቅት ግድቡን በውሃ የመሙላቱ ሂደት እንዲዘገይ ጥያቄን ሲያቀርቡ መቆየታቸው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሃሳባቸውን በተለያዩ መንገዶች የሚገልጹ ሰዎች የሚተላለፍባቸው የእስር ቅጣት እንዳሳሰበው ተመድ ገለጸ

የተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ ምክር ቤት በኢትዮጵያ ሃሳባቸውን በተለያዩ መንገዶች የሚገልጹ ሰዎች ለእስር መዳረግና የሚተላለፍባቸው የእስር ቅጣት እንዳሳሰበው ገለጸ። በቅርቡ በኢትዮጵያ ጉብኝት አድርገው ወደ ኦሮሚያ ክልል እንዳይጓዙ የተደረጉት የምክር ቤቱ ሃላፊ ዘይድ ራ’ድ አልሁሴን፣ ለመንግስት ገለልተኛ ምርመራ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር መረጃ የኤርትራ ፕሬዚዳንት ሀገራቸው ላይ ተፈጽሟል ላሉት በደል ካሣ ተየቁ ተባለ

የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሣያስ አፈወርቂ ሀገራቸው ላይ ተፈጽሟል ላሉት በደል በተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት ውስጥ ያላቸውን ተፅዕኖ በመጠቀም ካሣ እንዲያስከፍሉ ለብዙ መንግሥታት መሪዎች ዛሬ መልዕክት ልከዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ኢሣያስ የመንግሥታቱ ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት፣ የሀገሮችን ሠላምና ፀጥታ በማስከበር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ህወሃት እነደገና ለመታደስ ባለመቻሉ እንደገና ልንደረመስ ነዉ በሚል የመልሶ መቋቋም ስልት ቀይሷል።

በዚህም መሰረት ወታደራዊ አመራሮች በተለይም በህወሃት ሰራዊት የዉስጥ አርበኞችና በነጻነት ታጋዬች እይታ ዉስጥ የሚገኙ የህወሃት አመራሮች ላይ እየደረሰ የሚገኘዉን ህዝባዊ እርምጃ መሰረታዊ ጭብጥ እና ምንጭ ባደረገ መልኩ የመደርመሱ መታደስን በአዲስ መንገድ ለመለወጥ ተገዷል። በመሆኑም ለለዉጡ ነዉጥ መአበል የህወሃት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰሜን ጎንደር አሁንም ፍጥጫው ቀጥሏል ! ኮሎኔል ደመቀ አሁንም ቀጠሮ አራዘሙበት

በግብርና ለሚተዳደረው ህዝባችን የእርሻ፣ የቡቃያ፣ የተስፋ ወቅት ነበር። የጎንደር አርሶ አደር ግን ለዛ አልታደለም። በድንበሩ፣ በባድማው፣ በርስቱ፣ በራስ መጠበቂያው በብረቱ በጠመንጃው፣ በቤተሰቡ፣ በህይወቱ መጡበት። ተው አለ በሰላም ጠየቀ መልሳቸው ግድያ ሆነ። እረዥሙ ትእግስት ተሟጠጠ። እጅ ጠምዝዘን እንውሰድህ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ህወሀት/ወያኔና ቤተ አማራ ምንና ምን ናቸው ( በአሰግድ ታመነ )

በቅንጅት መፍረስ ጊዜ በሁለት ጎራ ተከፍለው የወያኔን የፖለቲካ ቁማር የሚጫወቱ ቡድኖች ነበሩ:: የኃይሉ ሻውል ደጋፊ ነን የሚሉ እና የፕ/ ብርሃኑ ነጋ ደጋፊ ነን የሚሉ:: እነዚህ ግለሰቦች ከዚህ በፊት በምንም የፖለቲካ ተቃውሞ ውስጥ ያልነበሩ ያልተሳተፉ ሲሆኑ በስርሀቱ ድጋፍ እየተደረገላቸው የሚንቀሳቀሱ አላማቸው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የገንዘብና ኢኮኖሚ ሚኒስትሩ ዶ/ር አብርሃም ተከስተ የ54 ቢሊዮን ብር የበጀት ጉድለት መኖሩን አስታወቁ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተያዘው ሳምንት በሃምሌ ወር ለሚጀምረው ቀጣዩ በጀት 321 ቢሊዮን ብር በጀት ማቅረቡ ይታወሳል። በዚሁ በጀት ዙሪያ ለፓርላማ ማብራሪያ ያቀረበቱ የገንዘብና ኢኮኖሚ ሚኒስትሩ ዶ/ር አብርሃም ተከስተ ለበጀቱ ከተያዘው ገንዘብ ውስጥ የ54 ቢሊዮን ብር የበጀት ጉድለት መኖሩን አስታውቀዋል። ይህንኑ...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live