Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

በኢትዮጵያ ስላለው የሰብዓዊ መብት ቀውስ ልዩ ትኩረት እንዲሰጥ አለም አቀፍ ተቋማት ጠየቁ

$
0
0
በአለም አቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ዙሪያ የሚሰሩ 11 ድርጅቶች የኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች አጀንዳ ሆኖ እንዲቀርብ በጋራ ያቀረቡትን ጥያቄ ከምክር ቤቱ እንዲያስገቡ ሂውማን ራይትስ ዎች አስታውቋል። ፍሪደም ሃውስ፣ ኢንተርናሽናል ሰርቪስ ፎር ሂውማን ራይትስ፣ ሪፖርተርስ ዊዝ አውት ቦርደርስ፣ ወርልድ ኦርጋናይዜሽን አጌይንስት ቶርቸር፣ እንዲሁም ኢንተርናሽናል ፊዴሬሽን ፎር ሂውማን ራይትስ ለተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ ምክር ቤት ጥያቄያቸውን ካቀረቡ ተቋማት መካክል ዋነኞቹ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles