Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

አርበኞች ግንቦት7 በወያኔ ደህንነቶች ላይ የሚያደርሰው ጥቃት እንደቀጠለ ነው

$
0
0
አርበኞች ግንቦት7 ንቅናቄው በላከው መግለጫ በደንቢያ ወረዳ ቆላድባ ከተማ ልዩ ስሙ ጎርጎራ ክፍል እየተባለ በሚጠራው ስፍራ ግንቦት21 ቀን 2009 ዓም ከምሽቱ አራት ሰዓት ላይ በአንድ የህወሃት የደህንነት አባል ላይ ጥቃት መፈጸሙን ገልጿል። በደንቢያ ወረዳ የህወሃት ሰላይ በመሆን በአካባቢው ህዝብ ላይ ለሚደርሰው ግድያ ፣ አፈናና እስር ዋና ተጠያቂ ነው ባለው አብርሃ ተበጀ መኖሪያ ቤት እና ድርጅት ላይ ጥቃት […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles