Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የወያኔ አገዛዝ ዘዴና በውጭ ሃገር ያሰማራቸው ሰራዊቱ (ከሙሉቀን ገበያው)

$
0
0
ሕወሃት (ወያኔ) ኢትዮጲያን ከተቆጣጠርበት ከ 1983 (እንደ አውርፓውያን አቆጣጠር 1991) ጀምሮ ልዩ በሆነው ያገዛዝ ዘዴው ተጠቅሞ እየፈለጠና እየቆረጠ ለ26 አመታት ዘልቋል። ይህ የጥቂቶች ጅምር የሆነው መሰሪ ድርጅት ከ 1967 ጀምሮ፤ በዘረኝንት መንፈስ ተጠምቆ፣ በጸረ-አማራ ጥላቻና ቅናት ስሜት ተወልዶ፣ በኤርትራ ገንጣይ ወንድሞቹ ታግዞ  ጎርመሰና በብልጣብልጥ መሪዎቹ እየተመራ ላልገመተው ነገር ግን ለሚያልመው ድል በቃ። የደርግ መንግስት ወታደራዊ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles