Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊቶች ከከፋኝ ጋር በጥምረት ወያኔን ያጠቁ ነው ተባለ

$
0
0
የአባይሚዲያ ዜና አሰግድ ታመነ በሰሜን ጎንደር አርማጭሆ የሚገኙ ወረዳዎች የጦርነ ቀጠና ሆነዋል ተብላል። ጦርነቱ ዛሬም እንደቀጠለ ሲሆን የአማራ ጀግና ገበሬዎች በየአቅጣጫው የህውሀትን ቅጥር ወታደር ትንፋሽ ማሳጣታቸውም ተነግራል :: ጫካዎች በሙት ወያኔያውያን አስከሬኖች ጠረናቸውን መቀየር ጀምረዋል የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊቶች በታች አርማጭሆ ከገበሬው ጋር በመጣመር እስካፍንጫው የታጠቀውን የወያኔ ጦር መፈናፈኛ ማሳጣታቸውና ማስጨነቃቸውም ይወራል። የወያኔ መንግስት አሉ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles