የኢንተርኔት አገልግሎት ሰጭ ተቋማት በበኩላቸው በአሰራራቸው ላይ መሰናክል እንደገጠማቸው እየገለፁ አገልግሎት ፈልገው ወደ ኢንተርኔት ካፌው የሚያመሩ ሰዎች በተለይም የቪዛ ፕሮሰስ፣ ከተለያዩ ዓለማት ጋር የሥራ ግንኙነት የሚያደርጉ ሰዎች እየተጎዱ ነው፡፡ የኢንተርኔት ካፌ መስጫዎችም አብዛኞቹ ሥራቸውን ለማቋረጥ እና ለመዝጋት ተገደዋል፡፡ መንግሥት በበኩሉ “የኢንተርኔት አገልግሎት የተዘጋው የተፈታኝ ተማሪዎችን ጥቅም ለመጠበቅ ነው” ማለቱ የሚታወስ ቢሆንም አገልግሎቱ ተመልሶ እየሰራ ነው […]
