በቅንጅት መፍረስ ጊዜ በሁለት ጎራ ተከፍለው የወያኔን የፖለቲካ ቁማር የሚጫወቱ ቡድኖች ነበሩ:: የኃይሉ ሻውል ደጋፊ ነን የሚሉ እና የፕ/ ብርሃኑ ነጋ ደጋፊ ነን የሚሉ:: እነዚህ ግለሰቦች ከዚህ በፊት በምንም የፖለቲካ ተቃውሞ ውስጥ ያልነበሩ ያልተሳተፉ ሲሆኑ በስርሀቱ ድጋፍ እየተደረገላቸው የሚንቀሳቀሱ አላማቸው የትግሉን አቅጣጫ ከወያኔ ላይ አንስቶ እርስበርስ እንዲሆን ማድረግና ሕዝቡም ጠንካራ በሚላቸው ተቃዋሚዎች ላይ እምነት እንዲያጣ […]Image may be NSFW.
Clik here to view.
Clik here to view.
