በዳዊት ሰለሞን ንጉስ ክፍሌ በ 1994 ም በ 486 መስራች ባለአክሲዮኞች በ24 ሚሊዮን የተከፈለ ካፒተል ስራ የጀመረው የአዋሽ ባንክ አ/ማ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ መልካም ስም ሊያጠፉ የሚችሉና በባንኩ ውሥጥ መዋለ ነዋያችውን ያፈሰሱና ገንዘባቸውን የስቀመጡ ሰዎች የሚያሳስብ መረጃዎች እየወጡ ይገኛሉ የባንኩ የቀድሞው ፕሬዝዳንት አቶ ለይኩን ብርሀኑ ለእስር መደረጋቸው በእሳቸው እግር የገቡት ፕሬዝዳንትም ለሰራተኞች ለመኖሪያ ቤት ግንባታ […]
